#ethiopia
Автор: GEBEYANU
Загружено: 2025-07-05
Просмотров: 10942
#ethiopian ለልጆቹ ንጹህ ወተት ለማጠጣት በትንሹ የጀመረው ሥራ ባለ ብዙ ሚሊየን ሃብታም አደረገው @GEBEYANU
እንዳለ ጌታቸው አስገራሚ ኧንትረፕረነር ነው፡፡ ልጆቹን ንጹህ ወተት ለማጠጣት በማሰብ እንደዋዛ የጀመረው የከብት ርቢ፤ ቀስ በቀስ የዶሮ እርባታ፣ የጓሮ አትክልት እና ሌሎችም የከተማ ግብርና ዐይነቶችን አስከትሎ ገቢውን በሚሊዮኖች ወደሚያሰላ ሃብታምነት ቀየረው፡፡
ለመሆኑ እንዴት አድርጎ ምን የተለየ ነገር ቢሠራ ነው በዚህ ልክ ህይወቱ የተቀየረው? ሰሎሞን ሹምዬ ከእንዳለ ጋር በመስክ ጉብኝት የታገዘ የሻይ ቡና ቆይታ አድርጓል፡፡ ከእንዳለ ስኬት ባለፈ ለተመልካች የሚጠቅም ውይይት አድርገዋል፡፡
ሙሉ ዝግጅቱን በጽሞና ተከታትላችሁ የተረፋችሁትን በአስተያየት መስጫው ላይ በማስፈር አጋሩን፡፡ ላይክ እና ሼር በማድረግ ጥረታችንን ስለምታግዙ በጣም እናመሰግናለን፡፡ የምትችሉ ደግሞ የምትለዋን ተጭናችሁ የገበያኑ የቅርብ ቤተሰብ ሁኑ፡፡ መልካም ቆይታ በሻይ ቡና!
In this inspiring episode, entrepreneur Endale Getachew shares his journey of starting a milk business to feed his children—and building it into a multi-million birr success. Hosted by Solomon Shumiye, only on Shay Buna, brought to you by GEBEYANU Media.
Subscribe for more inspiring stories.
#ShayBuna #EndaleGetachew #SolomonShumiye #GEBEYANU #Ethiopia #Entrepreneurship #RealTalk #gebeyanu #solomonshumiye #ebs #ebc #etvnews #ethiopianews #subscribe #trending #viralvideo #youtube #ethiopiannews #ethiopiantiktok
Join this channel to get access to perks:
/ @gebeyanu
GEBEYANU
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: