@ትጠበቃለህ Best Apostolic song
Автор: Br.Melese Choforo
Загружено: 2025-12-24
Просмотров: 65
"ትጠበቃለህ” በቤተሳይዳ ተራውን የጠበቀ ሰው ታሪክን በመመርኮዝ፣ ኢየሱስ ራሱ ወደ ሰው ሁኔታ የሚመጣ የተስፋና የፈውስ መዝሙር ነው።
መዝሙሩ ሰው ብዙ ዘመን ቢጠብቅም ፈውሱ ከመልዐክ ሳይሆን ከጌታ ራሱ መሆኑን ይናገራል።
ዛሬም ኢየሱስ በጉባዔ፣ በቤት፣ በእኛ አጠገብ ያልፋል፤ ቃሉ ብቻ በቂ ነው።
“TitebekaLeh (He Is Passing By)” is a worship song inspired by the story of Bethesda, expressing hope, healing, and faith in Jesus Christ.
The song declares that healing does not come by chance, but by the presence of Jesus Himself—passing by, speaking a word, and changing long-standing situations.
#ትጠበቃለህ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: