ክላውድ ኮምፒዩቲንግ ምንድን ነው? | በ10 ደቂቃ ውስጥ ይረዱ!ለምን ክላውድ ኮምፒዩቲንግ የሁሉም ነገር መፍትሄ ሆነ? (ለጀማሪዎች) | ክላውድ
Автор: Matrix Tech
Загружено: 2025-06-12
Просмотров: 270
"ክላውድ ምንድን ነው? በዚህ ቪዲዮ ላይ ለዘመናዊው ቴክኖሎጂ ወሳኝ የሆነውን የክላውድ ኮምፒዩቲንግ ፅንሰ ሀሳብ በቀላሉ እንረዳለን። ይህ ቪዲዮ የክላውድ ኮምፒዩቲንግን መሰረታዊ ነገሮች ለጀማሪዎች ያስረዳል።
ስለ ክላውድ ኮምፒውቲንግ ስለ ክላውድ ስቶሬጅ እንዲሁም ስለ የተለያዩ የክላውድ አይነቶች እና አቅራቢዎች በሚገባ ተብራርቷል።
ሰላም! ወደ ማትሪክስ ቴክ እንኳን ደህና መጣችሁ!
ይህ ቻናል የቴክኖሎጂን አለም በቀላል ቋንቋ የሚያስተምር ሲሆን፣ ከኮምፒውተር መሰረታዊ እውቀቶች ጀምሮ እስከ ውስብስብ የቴክኖሎጂ ዘርፎች ድረስ ያሉ ነገሮችን ይሸፍናል።
በዚህ ቻናል ላይ የምትማራቸው ነገሮች:
ሃርድዌር እና ሶፍትዌሮች፡ የኮምፒውተር ክፍሎችና አሰራራቸው።
የኮምፒውተር ኔትወርኮች፡ ኢንተርኔት እና ኔትወርኮች እንዴት እንደሚሰሩ።
የሶፍትዌር ልማት፡ ፍሮንት ኢንድ እና ባክ ኢንድ።
የመረጃ ቋት እና ክላውድ፡ ዳታቤዝ እና የክላውድ ቴክኖሎጂን መረዳት።
አዳዲስ ነገሮችን ለመማር፣ የቴክኖሎጂ ችሎታህን ለማሳደግ እና ለወደፊት ህይወትህ ለመዘጋጀት ከፈለግህ፣ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰባችን አባል ሁን!
#ቴክኖሎጂ #ኮምፒውተር #ሶፍትዌር #ሃርድዌር #ኔትወርኪንግ #ዳታቤዝ #ፍሮንትኢንድ #ባክኢንድ #ቴክኖሎጂትምህርት #ITትምህርት #ITEducation #ComputerScience #TechTutorials
Hello and welcome to Matrix Tech!
This channel is dedicated to teaching the world of technology in a simple and understandable way. We cover everything from basic computer knowledge to complex IT fields.
On this channel, you will learn about:
Hardware and Software፡ The components of a computer and how they work.
Computer Networking፡ How the internet and networks function.
Software Development፡ Front-end and back-end basics.
Databases and Cloud፡ Understanding database management and cloud technology.
If you're looking to learn new things, improve your tech skills, and prepare for the future, subscribe to our channel and become part of our community!
#Technology #Computer #Software #Hardware #Networking #Database #Frontend #Backend #TechEducation #ITeducation #ComputerScience #TechTutorials #ክላውድ #CloudComputing #ክላውድኮምፒዩቲንግ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: