"ጌታችን የተቀበላቸው 13ቱ ሕማማተ መስቀል" መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ
Автор: ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Загружено: 2019-04-21
Просмотров: 210530
የሰሙነ ሕማማት እለታት ያመተ ኩነኔ ወይም የዓመተ ፍዳ ምሳሌዎች ናቸው ፡፡ ክርስቲያኖች የክርስቶስን ውለታ እያሰቡ እጅግ የሚያዝኑበት የሚያለቅሱበት የሚሰግዱበት ቤት ንብረታቸውን ትተው ከሌላው ቀናትና ጊዚያት በተለየ መልኩ ቤተ አምላካቸውን የሚማፀኑበት ጥዋት ማታ አምላካቸውን ደጅ የሚጠኑበት ሀጢያታቸውን በቤተክርስቲያን አደባባይ
ለካህኑ የሚናዘዙበት በአመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚገኝ ሳምንት ነው ፡፡
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: