የማክሰኞ ምሽት፣ ኅዳር 02/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
Автор: BBC News አማርኛ
Загружено: 2025-11-11
Просмотров: 14255
ዋና ዋና ዜናዎች
በሚድሮኩ ሆራይዘን ፕላንቴሽን ስለተፈፀሙ ጥሰቶች ቢቢሲ የሰራው የምርመራ ዘገባ
ከትግራይ ኃይሎች ጋር ስለተካሄደው ውጊያ ‘የሐራ መሬት’ ታጣቂዎች መሪ ወዲ አንጥሩ ምን ይላሉ?
ሶሪያ አይኤስን ለመዋጋት አሜሪካ መር ጥምረት ልትቀላቀል መሆኗ
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።
ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል
ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic
ፌስቡክ 👉🏽 / bbcnewsamharic
ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: