ዲያቆን የነበሩት ኮሎኔል መንግስቱ ሐይለማሪያም | ታሪክ 12 ክፍል 5
Автор: Tagel Seifu Official | ታገል ሠይፉ
Загружено: 2025-11-08
Просмотров: 5299
ያለፈውን ክፍል በዚህ ሊንክ ያገኙታል :- • "አባቴን ስለግድቡ ጠየቅኩት..." (ዶክተር ትዕግስት መንግስቱ) ...
ታገል ሰይፉ የስነ-ጽሁፍ ስራዎቹን በኢትዮጵያ ተደማጭና ተነባቢ ሚዲያዎች ማቅረብ የጀመረው ከ1979ዓ.ም. ጀምሮ ነው። የመጀመሪያ መጽሃፉን ( በ16 ዓመት እድሜው ) በ1982ዓ.ም. ለአንባቢያን አቀረበ። በ2016ዓ.ም. ያሳተመውን ተወዳጅ ልብ-ወለድ መጽሃፉን /ዝንቡላና ካሮትን/ ጨምሮ አስራ አምስት መጽሃፎችን ለአንባቢያን አቅርቧል።
የታገል ሰይፉን ተወዳጅ ልብ ወለድ ዝንቡላና ካሮትን በጃፋር መፅሃፍት መደብሮች ያገኙታል
#tagelseifu #ታገል_ሰይፉ #ethiopia #addisababa #ethiopianbooks #derasi
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: