ከዚ ቪዲዮ ቡኅላ እንግሊዘኛ ማንበብ እና መፃፍ አይስቸግራቹም / practice English reading and writing
Автор: English With Sophie
Загружено: 2024-05-06
Просмотров: 26700
በዚህ ቪድዮ ውስጥ እንግሊዝኛ ንባብ እና በእንግሊዘኛ ቃላቶችን እንዴት መፃፍ እንዳለብን እንማራለን. እንግሊዝኛ ለማንበብ እና ለመፃፍ የሚረዱ ብዙ ሕጎች አሉ. ከነሱ መካከል በዚ ቪዲዮ የምናየው " Ou" vowel combinations እና " ee " vowel combinations እናያለን. በነዚህ vowel combinations የሚጀምሩ ቃላቶችን እና አረፍተ ነገሮችን እናበባቸው ምን ይመስላል የሚለውን እና ብዙ ጊዜ ስናነብ እና ስንፅፍ የምንሰራቸውን ስህተቶችንም ጭምር ለማየት እንሞክራለን
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: