Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ከመደመር ያገኘነው የጎደለንን ብቻ ሳይሆን፤ ለወደፊቱ ይበልጥ የሚያስፈልገንንም ጭምር ነው Presentation By H.E Zadig Abreha AFLEX

Автор: African Leadership Excellence Academy AFLEX

Загружено: 2025-01-08

Просмотров: 9846

Описание:

@የአፍሌክስ ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ዛዲግ አብርሃ በመደመር ዙሪያ የሰጡት ስልጠና
💡ከፊታችን ያለውን ጊዜ እንዴት እንጠቀምበት?
💡እንደ ዝሆን መልካሙን እያስታወስን፤ እንደ ከርከሮ የማይጠቅመንን እየረሳን መሆን አለበት፡፡
💡ብዝሀነታችን እንደ ባህር ሰፊ፤ እንደ ውቅያኖስ ጥልቅ ነው፡፡
💡የቀድሞው አድዋ እና የአሁኑ ህዳሴ ግድብ አንድነታችንን ያጠናክራሉ፡፡
💡ያደጉ ሀገራትን ትልቅ ያደረጋቸው ህልማቸው ነው፡፡ ኢትዮጵያውያንም የጋራ ህልም ማለም ከቻልን ብልፅግና ከፊታችን አለ፡፡
💡ያለንበት ዘመን በየ500 ዓመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚከሰት ነው፡፡ ይህን ጊዜ በአግባቡ ለመጠቀም የጋራ ህልም፤ ተቋማት እና ስትራቴጂ ያስፈልገናል፡፡
💡መጪውን ጊዜ ማወቅ፤ መረዳት፤ መዘጋጀት፤ ስትራቴጂ መቅረጽ፤ መፈጸም እና መከታተል ያስፈልጋል፡፡
💡ህልምን መቀመር፤ ትርክቱን ማበጀት፤መሸጥ እና በቁርጠኝነት መተግበር ተገቢ ነው፡፡
💡 የአፍሌክስ ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ዛዲግ አብርሃ ማብራሪያ
✨ምን አይነት የአመራር ትውልድ ነን❓
✨መተሳሰባችን፤ መረዳዳታችን እና መተጋገዛችን ምን ድረስ ነው❓
✨ተያይዘን እንወድቃለን ወይስ ተጋግዘን ከጫፍ እንደርሳለን❓
✨አንዳችን ለአንዳችን ምንድን ነን❓
✨የእርስ በእርስ ፉክክራችን ወደ ትብብር የሚያድገው መቼ ነው❓
💥ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? እንዴት እናየዋለን❓
💥ዕጣ ፈንታችን አንድ ነው ወይ❓
💥ተስፋና ስጋቶቻችንስ እንጋራለን ወይ❓
💥ኢትዮጵያውያን መሆን ያለብን እንደ ዝሆን ወይስ እንደ ከርከሮ❓
💥ችግሮቻችንን እንርሳ ስንል ትምህርት አንወስድባቸውም ማለት ነው ወይ❓
👉ትክክለኛ ጥያቄ የትኛው ነው❓
👉ያለንበትን ሁኔታ የምንረዳበት መንገድ ትክክል ነው ወይ❓
👉ከችግር ጋር ተላምዶ መኖር እስከመቼ❓
👉ትልልቅ ነገሮችን ጀምረን መቋጨት የሚያቅተን ለምንድን ነው❓
👉ተንሸረተን ወድቀን ከነበርንበት አሁን ለመነሳት ሞክረን የተሳካልን በምን ምክንያት ነው❓
👉ኢትዮጵያ የአጓጓዊ ጅምሮች ባለቤት ያልተቋጩ ትልልቅ መቋረጦች ሀገር ሆና እስከመቼ❓
🔹ለራሳችን የምንሰጠው ዋጋ ምን ያህል ነው❓
🔹ሂሳዊ ትችታችን ምን ይመስላል❓
🔹ራሳችንን በደንብ እንፈትሻለን ወይ❓
🔹እያለን የሌለን፤ ያለንን የማናውቅና ጀግኖቻችንን የማናከብር ትውልድ ከመሆን መውጫው መንገድ ምንድን ነው❓
🔹የስልጣኔ ተምሳሌቶቻችን እነማን ናቸው❓
🔹መሰልጠናችን ምልክትስ የፈረንጅን ሀሳብ መቀበልና ማነብነብ ነው ወይ❓
🔹ስለ ሀገር በቀል ዕውቀቶቻችን ያለን ግንዛቤ ምን ያህል ነው❓
👉ከሀሳብ እና ከመሪ የቱ ይቀድማል❓
👉የሀሳብ ሀያልነት መነሻው ከየት ነው❓ ሀሳብስ እንዴት ይሸጣል❓
👉ህልማችንን ከቀጣዩ ትውልድ ጋር እንዴት እንጋራለን❓
👉የተሻለ ሀሳብ ያመነጩ፤ የተገበሩና ተከታይ ያፈሩ ዛሬ የት ደርሰዋል❓
👉ሁሉም ጥያቄ ትክከል ነው ወይ❓ የትክክለኛ ጥያቄ ማረጋገጫውስ ምንድን ነው❓
🔹አንድን ነገር ብቻ ማወቅ አዋቂ አያሰኝም፡፡
🔹ምሉዕ ለመሆን ተነፃፃሪ ዕውቀት ያስፈልጋል፡፡
🔹የሀሳብ ጥራት መሰረቱ ምንድን ነው❓
🔹ጊዜው ደርሶ የተወለደን ሀሳብ መመከትና ማስቆም ይቻላል ወይ❓
👉የኢትዮጵያ ጀግና ማነው?
👉ጀግኖቻችን የት ነው ያሉት?
👉የጋራ ጀግና መፍጠር ያቃተን ለምንድነው?
👉በብሄር እና በሃይማኖት የታጠሩ ጀግኖችን ሃገራዊ ለማድረግ ምን እንስራ?
👉የሌሎች ሃገራት ጀግኖች መነሻዎችስ ምንድናቸው?
👉የራሳችን ተረቶች የሉንም። ካሉም የሚነግሩን ስለ ዝናብና ስለ ግብርና ነው።
👉ለአገር በቀል ዕውቀቶች የሰጠነው ቦታ አነስተኛ ነው።
👉ከራሳችን ጋር ተጣልተናል። እንዴት እንታረቅ?
💪 ከመደመር ምን አገኘን❓
💪 ከመደመር ያገኘነው የጎደለንን ብቻ ሳይሆን ለወደፊቱ ይበልጥ የሚያስፈልገንንም ጭምር ነው
💪 መደመር አዲስ ሀሳብ፤አዲስ መንገድ አዲስ ባህል እና አዳዲስ ተዋናይ ትውልድን ይዞ የመጣ ነው

ከመደመር ያገኘነው የጎደለንን ብቻ ሳይሆን፤ ለወደፊቱ ይበልጥ የሚያስፈልገንንም ጭምር ነው   Presentation By H.E  Zadig Abreha AFLEX

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ጂኦፖለቲካ ምንድነው ❓  ጂዖግራፊ እንዴት የሃይል ምንጭ ይሆናል ❓  ከጥንታዊት ግብጽ እስከዛሬዎቹ ሃያላን የተተገበሩ ጂኦስትራቴጂዎች @NBCETHIOPIA

ጂኦፖለቲካ ምንድነው ❓ ጂዖግራፊ እንዴት የሃይል ምንጭ ይሆናል ❓ ከጥንታዊት ግብጽ እስከዛሬዎቹ ሃያላን የተተገበሩ ጂኦስትራቴጂዎች @NBCETHIOPIA

“ፋኖ ወደ ተከዜና ቀይ ባህር”፣ ፓርላማው ስለብልፅግና “የጦር ወንጀል”፣ ዉሳኔው የፈጠረው ዉጥረት፣ ሚኒስትሯና ፖለቲካዊ እስር፣ የትራምፕ ውሳኔ በኤርትራ|EF

“ፋኖ ወደ ተከዜና ቀይ ባህር”፣ ፓርላማው ስለብልፅግና “የጦር ወንጀል”፣ ዉሳኔው የፈጠረው ዉጥረት፣ ሚኒስትሯና ፖለቲካዊ እስር፣ የትራምፕ ውሳኔ በኤርትራ|EF

ለሩብ ፍጻሜ  ለማለፍ  የሚደረጉ ጨዋታዎች/enasport @ethiopiannewsagency

ለሩብ ፍጻሜ ለማለፍ የሚደረጉ ጨዋታዎች/enasport @ethiopiannewsagency

የመጨረስ ኃይል (The Power of Finishing) በአቶ ዛዲግ አብርሃ

የመጨረስ ኃይል (The Power of Finishing) በአቶ ዛዲግ አብርሃ

እንዴት ሀሳብ ውጤት ያመጣል?

እንዴት ሀሳብ ውጤት ያመጣል?

ስኬታማ ለመሆን መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልጋል - Part 01 - Dr. Arega Yirdaw - ON MERI podcast

ስኬታማ ለመሆን መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልጋል - Part 01 - Dr. Arega Yirdaw - ON MERI podcast

Marks and Pillars Of Excellence -DR MEHRET DEBEBE  #drmehretdebebe #mindset #excellence

Marks and Pillars Of Excellence -DR MEHRET DEBEBE #drmehretdebebe #mindset #excellence

Ethiopia - ከጂቡቲ መንቀዥቀዥ ጀርባ | “አሰብን ለኢትዮጵያ የማልከፍትበት ምክንያት” ኢሳያስ

Ethiopia - ከጂቡቲ መንቀዥቀዥ ጀርባ | “አሰብን ለኢትዮጵያ የማልከፍትበት ምክንያት” ኢሳያስ

አብዢዎች || Multipliers - ዮሴፍ በቀለ - ክፍል 1

አብዢዎች || Multipliers - ዮሴፍ በቀለ - ክፍል 1

የዶ/ር አረጋ ይርዳው የመሪነት ተሞክሮ @Addischamber @SAK_Consultancy  #FEEL #leadership #experiencesharing

የዶ/ር አረጋ ይርዳው የመሪነት ተሞክሮ @Addischamber @SAK_Consultancy #FEEL #leadership #experiencesharing

የማወቅ፤ የመፈጸምና በማያቋርጥ ሁኔታ ውጤታማ የመሆን ምስጢርና የጉጉት ኃይልና አስተዋጽኦ

የማወቅ፤ የመፈጸምና በማያቋርጥ ሁኔታ ውጤታማ የመሆን ምስጢርና የጉጉት ኃይልና አስተዋጽኦ

🛑ሰበር ዜና ተሰምቷል - /ታህሳስ/24/4/2018/January/2/2026/Breaking News#Ethiopianews#ethiopianews

🛑ሰበር ዜና ተሰምቷል - /ታህሳስ/24/4/2018/January/2/2026/Breaking News#Ethiopianews#ethiopianews

የመጨረስ ኃይል (The Power of Finishing) በአቶ ዛዲግ አብርሃ ክፍል ሁለት

የመጨረስ ኃይል (The Power of Finishing) በአቶ ዛዲግ አብርሃ ክፍል ሁለት

ኢትዮጵያ በጂኦ-ስትራቴጂክ እና በጂኦ-ፖለቲካ ዕይታ- በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚዳንት ዛዲግ አብርሃ  @EthiopianNewsAgency ​

ኢትዮጵያ በጂኦ-ስትራቴጂክ እና በጂኦ-ፖለቲካ ዕይታ- በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚዳንት ዛዲግ አብርሃ @EthiopianNewsAgency ​

ትልቁ ስዕል ከግለሰብ እስከ ሀገር_ የአፍሌክስ ፕሬዝደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ  @EthiopianNewsAgency​

ትልቁ ስዕል ከግለሰብ እስከ ሀገር_ የአፍሌክስ ፕሬዝደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ @EthiopianNewsAgency​

የመሪዎች እና የመሪነት ስርዓት ልማት ከግለሰብ መሪነት እስከ ስርዓት መሪነት አቅም የሚገነባበት ምስጢር እና የመፍቻው ቁልፍ - ከግለሰብ እስከ ሀገር

የመሪዎች እና የመሪነት ስርዓት ልማት ከግለሰብ መሪነት እስከ ስርዓት መሪነት አቅም የሚገነባበት ምስጢር እና የመፍቻው ቁልፍ - ከግለሰብ እስከ ሀገር

የውሳኔ አሰጣጥ ኃይል እና የተቋም ግንባታ ጥበብ | African Leadership Excellence Academy | Prime Media

የውሳኔ አሰጣጥ ኃይል እና የተቋም ግንባታ ጥበብ | African Leadership Excellence Academy | Prime Media

በአጭሩ እንዳትቀጩ ይሄን መፅሐፍ እዩ! || EGO የሰው ልጆች ትልቁ ጠላት || BookTalk

በአጭሩ እንዳትቀጩ ይሄን መፅሐፍ እዩ! || EGO የሰው ልጆች ትልቁ ጠላት || BookTalk

ልዩ ቃለ ምልልስ ከአቶ ጌታቸው ረዳ

ልዩ ቃለ ምልልስ ከአቶ ጌታቸው ረዳ

የሰው ልጅ ተፈጥሮአዊ ማንነት እና የአመራር ውጤታማነት ጥበብ !!

የሰው ልጅ ተፈጥሮአዊ ማንነት እና የአመራር ውጤታማነት ጥበብ !!

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]