🌼 ቅዱስ ዮሐንስ 🌼 በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
Автор: Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Cathedral
Загружено: 2024-09-10
Просмотров: 1605
🌼እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ አሸጋገረን!!
የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ "ቅዱስ ዮሐንስ" በሚል ርዕስ በዘር ፖለቲካ ምክንያት በፈተና ማዕበል የምትናወጠው ሀገራችን ሰላምን እና አንድነትን እድታገኝ ፤ ከእግዚአብሔር ቃል መልዕክት በብፁዕ አቡነ በርናባስ የተላለፈውን ወቅቱን የዋጀ ቃለ ወንጌል ይዘን ቀርበናል:: ትምህርቱን በማድመጥ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት ከቃሉ በረከት እንዲሳተፉ በቤተክርስቲያን ስም እንጠይቃለን::#Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: