Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ሙስሊሞች ልትገቡበት የምትመኙት ገነት ይህንን ይመስላል፣ ጤነኛ ሰው እንዴት ይህንን ይመኛል! David Wood Amharic

Автор:

Загружено: 2026-01-06

Просмотров: 1873

Описание:

I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
   • If You Thought Epstein Island Was Bad, Wel...  

የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
   / @dhugaanniboqachiisa  

እውነት ያሳርፋል — በእርግጥ ምን ማለት ነው?

እውነት፡-
እውነት ሃሳብ ወይም ተጨባጭ እውነታዎች ብቻ አይደለችም — እርሷ አካል ናት። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ኢየሱስ “እኔ መንገድ፣ እውነትና ሕይወት ነኝ” (ዮሐንስ 14:6) ብሏል። እውነት ተለዋዋጭ ወይም አንጻራዊ አይደለችም፤ ዘላለማዊና የማትናወጥ ናት። በብዙ አስተያየቶችና ውዥንብሮች በተሞላው ዓለም የእግዚአብሔር እውነት ጸንታ ትቆማለች—ውሸቶችን ታጋልጣለች፣ ሰዎችን ነጻ ታወጣለች፣ ወደ ድኅነትም ትመራናለች።

እረፍት፡-
እረፍት ማለት እንቅልፍ ወይም መዝናናት ብቻ አይደለም—ከእግዚአብሔር ጋር የሚኖር ሰላም ነው። መጽሐፍ ቅዱስ “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፣ ወደ እኔ ኑ፣ እኔም አሳርፋችኋለሁ” (ማቴዎስ 11:28) ይላል። እውነተኛ እረፍት የሚገኘው የእግዚአብሔርን ሞገስ ለማግኘት መጣጣር ስናቆም እና በምትኩ በኢየሱስ የተጠናቀቀውን ሥራ ስናምን ነው። ይቅር ከተባልንና ከተወደድን የምናገኘው ሰላም ነው።

የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል?
የእግዚአብሔር ቃል እውነትንም እረፍትንም ይገልጣል። እግዚአብሔር በእርግጥ ማን እንደሆነ፣ እኛ ማን እንደሆንን፣ ከእርሱ ጋር እንዴት እንደምንታረቅ ያሳየናል። ዕብራውያን 4:9 “እንግዲህ የእግዚአብሔር ሕዝቦች የሰንበት እረፍት ይጠብቃቸዋል” ይላል። ይህ እረፍት በሳምንት ለአንድ ቀን ብቻ አይደለም—በእግዚአብሔር እውነት አማካኝነት አዲስ የእምነት፣ የነጻነት እና ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ግንኙነት ሕይወት ነው።

የዚህ አገልግሎት አላማ እኛ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመናችንና ተቀብለንም ወደ ህይወታችን በማዝገባታችን ያገኘነውን እውነትና ሰላም ለሙስሊም ወገኖቻችን በማጋራት በክርስቶስ ወንድሞችና እህቶች ማድረግ ከዛም አብሮ አዳኛችንን ማምለክ ብቻ ነው። የአገልግሎቱ መነሻም ከእግዚአብሔር የተካፈልነው ፍቅርና ፍቅር ብቻ ነው።

አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
http://t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

ሙስሊሞች ልትገቡበት የምትመኙት ገነት ይህንን ይመስላል፣ ጤነኛ ሰው እንዴት ይህንን ይመኛል! David Wood Amharic

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ክርስቲያኖች መሐመድን አትተቹ አድቡ፣ አንዳንዴ የሰው ስሜት መጎዳት አለበት || David and Rashid Amharic

ክርስቲያኖች መሐመድን አትተቹ አድቡ፣ አንዳንዴ የሰው ስሜት መጎዳት አለበት || David and Rashid Amharic

Battle of Hattin, 1187 AD ⚔️ Saladin's Greatest Victory - معركة حطين

Battle of Hattin, 1187 AD ⚔️ Saladin's Greatest Victory - معركة حطين

እውነት የክርስቲያኖች አምላክ ሶስት ነው ወይስ አንድ፣ መልአክ ክንፍ ያለው ፍጡር... || Al Fadi, David Wood, Sam Shamoun Amharic

እውነት የክርስቲያኖች አምላክ ሶስት ነው ወይስ አንድ፣ መልአክ ክንፍ ያለው ፍጡር... || Al Fadi, David Wood, Sam Shamoun Amharic

ብረትን ወደ ወርቅ የመቀየር ጥበብ|| የኒውተን ሜርኩሪ የመጠጣት ሚስጢር|| ቦንብ የሰራው ታዳጊ ሳይንቲስት||AI ሰው ሲበልጥ||ዮሃንስ እና ባህሩ||Ep.156

ብረትን ወደ ወርቅ የመቀየር ጥበብ|| የኒውተን ሜርኩሪ የመጠጣት ሚስጢር|| ቦንብ የሰራው ታዳጊ ሳይንቲስት||AI ሰው ሲበልጥ||ዮሃንስ እና ባህሩ||Ep.156

‘መሀመድ የ6 ዓመት ልጅ ማግባቱ ለህሊናዬ እስካሁን እረፍት አይሰጠኝም' ||Mohammed abebaw(መሐመድ አበባው) || #Meskelmedia#2025

‘መሀመድ የ6 ዓመት ልጅ ማግባቱ ለህሊናዬ እስካሁን እረፍት አይሰጠኝም' ||Mohammed abebaw(መሐመድ አበባው) || #Meskelmedia#2025

⚡️ Трампа встретили матом || Дерзкое заявление Зеленского

⚡️ Трампа встретили матом || Дерзкое заявление Зеленского

ይቅር ባዩ ኢሳያስ፣ ፈሪው ዐቢይ፤ ፕሬዚዳንቱ የፃፉት ሰነድ| ETHIO FORUM

ይቅር ባዩ ኢሳያስ፣ ፈሪው ዐቢይ፤ ፕሬዚዳንቱ የፃፉት ሰነድ| ETHIO FORUM

የአማሌቅ ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የአማሌቅ ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

ኢየሱስ ለኔ ከሞተ እንዴት እስከዛሬ ሳይነግሩኝ! ኢየሱስ እንዲህም ያድናል፣ ከእስልምና ወደ ክርስትና || Mohamad Faridi Amharic

ኢየሱስ ለኔ ከሞተ እንዴት እስከዛሬ ሳይነግሩኝ! ኢየሱስ እንዲህም ያድናል፣ ከእስልምና ወደ ክርስትና || Mohamad Faridi Amharic

ሙስሊሞች ክርስትናም አመጽ የበዛበት ነው በማለት ለሚያነሱት ጥቅስ የሚገርም መልስ ተሰጠ ሉቃስ 19፡27 || Al Fadi and David Wood Amharic

ሙስሊሞች ክርስትናም አመጽ የበዛበት ነው በማለት ለሚያነሱት ጥቅስ የሚገርም መልስ ተሰጠ ሉቃስ 19፡27 || Al Fadi and David Wood Amharic

Сэм Шамун против Капитана Тазариаха: полный разгром по Писанию

Сэм Шамун против Капитана Тазариаха: полный разгром по Писанию

ልዩ ቆይታ ከዘሪቱ ከበደ ጋር….

ልዩ ቆይታ ከዘሪቱ ከበደ ጋር….

ሼኪውን በደምብ አስተማረው፣ ማርቆስ 13፡32 ስለዚያች ሰአት ከአብ በቀር ወልድ (ኢየሱስ) አያውቅም? GodLogic Amharic

ሼኪውን በደምብ አስተማረው፣ ማርቆስ 13፡32 ስለዚያች ሰአት ከአብ በቀር ወልድ (ኢየሱስ) አያውቅም? GodLogic Amharic

ታዋቂው አርቲስት ነብይ ጥላሁን 10 January 2026

ታዋቂው አርቲስት ነብይ ጥላሁን 10 January 2026

የሙስሊሞች የገና ስጦታ ፣ የልደት ታሪክ በመጽሐፍ ቅዱስ እና በቁርአን (ከዳንኤል ሀቂቃቹ ጋር!) || David Wood Amharic

የሙስሊሞች የገና ስጦታ ፣ የልደት ታሪክ በመጽሐፍ ቅዱስ እና በቁርአን (ከዳንኤል ሀቂቃቹ ጋር!) || David Wood Amharic

 ሁሉም ነገር ላይ መጮህ የለብንም ! ኢዮሲያስ ኢዩኤል እና ጆንስን እጅጉ ተፋጠጡ | Eyosias Eyuel | Johnson Ejigu

ሁሉም ነገር ላይ መጮህ የለብንም ! ኢዮሲያስ ኢዩኤል እና ጆንስን እጅጉ ተፋጠጡ | Eyosias Eyuel | Johnson Ejigu

ብዙዎች ከሐዋሪያት ቤ/ክ እየወጡ ነው  || Exposing Only Jesus | #new #2025 #Meskelmedia #ebs

ብዙዎች ከሐዋሪያት ቤ/ክ እየወጡ ነው || Exposing Only Jesus | #new #2025 #Meskelmedia #ebs

ለወሲብ ካልደረሱ ሁለት ልጃገረዶች ጋር ወሲብ ፈጽሜያለሁ፣ አስነዋሪ ተግባር እንደሆነም እስማማለሁ || David Wood Amharic

ለወሲብ ካልደረሱ ሁለት ልጃገረዶች ጋር ወሲብ ፈጽሜያለሁ፣ አስነዋሪ ተግባር እንደሆነም እስማማለሁ || David Wood Amharic

ከባድ ፍጥጫ፣ ኢየሱስን ይበልጥ የሚያከብረው እስልምና ወይስ ክርስትና || David Wood Vs Daniel Haqiqatjou Amharic

ከባድ ፍጥጫ፣ ኢየሱስን ይበልጥ የሚያከብረው እስልምና ወይስ ክርስትና || David Wood Vs Daniel Haqiqatjou Amharic

Pogoda Alarmuje! Rada Pokoju i PLAN USA na Polskę i Europę. Przygotujcie się...

Pogoda Alarmuje! Rada Pokoju i PLAN USA na Polskę i Europę. Przygotujcie się...

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com