እርስ በርሳችን እንዋደድ || Let us love one another ||
Автор: Info Orthodxo Tewahedo
Загружено: 2019-01-13
Просмотров: 245
በፍጹም ፍቅር የዘረኝነት የጥላቻ እና የመለያየትን መንፈስ ከአገራችን ከኢትዮጵያ እና ከህዝቦችዋ ላይ እናጥፋ።
Let's fight racism with LOVE, because God is Love.
ወዳጆች ሆይ፥ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ። 1ዮሐ4:7
Beloved, let us love one another: for love is of God; and every one that loveth is born of God, and knoweth God. 1Jn4:7
እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ትእዛዜ ይህች ናት። ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 15:12-13
This is my commandment, That ye love one another, as I have loved you. Greater love hath no man than this, that a man lay down his life for his friends. John 15:12-13
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ 6: 16
This is what the LORD says: Stand at the crossroads and look; ask for the ancient paths, ask where the good way is, and walk in it, and you will find rest for your souls. Jeremiah 6:16
የመጀመሪያ እምነታችንን እስከ መጨረሻው አጽንተን ብንጠብቅ፥ የክርስቶስ ተካፋዮች ሆነናልና፤ ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ 3:14
For we are made partakers of Christ, if we hold the beginning of our confidence stedfast unto the end; Hebrews 3:14
በእውነት ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዥንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን? ኤርሚያስ 13:23
Can the Ethiopian change his skin or the leopard his spots? Jeremiah 13:23
#InfoOrthodoxTewahedo
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: