አዬ ደራ |የት ነው ነጻነቱ?_እንጦሮጦስ ይግባ|_መደመጥ ያለበት አሳዛኝ ግጥም
Автор: DK TUBE21
Загружено: 2024-11-25
Просмотров: 14684
ይህ የግጥም ቪዲዮ በሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን በደልና ስቃይ በተወሰነ መልኩ የሚገልጽ፣ እንዲሁም ከጀማ ማዶ በሚሻገሩ ሀገር አፍራሾች በህዝቡ መካከል የልነት መርዝ እየረጩ እርስበርሱ እንዲባላ አድርገውት ህዝቡ ለብዙ መከራ ስለመዳረጉ፣
እንዲሁም የደራ ህዝብ ለረጅም ዘመናት አብሮ በፍቅር በሰላም የኖረ፣ የተዋለደ፣ የተዛመደና የተጋመደ እንደመሆኑ መጠን አሁንም እንደቀድሞው ተዋዶ በፍቅርና በሰላም ተግባብቶ እንዲኖር፣ ከወጭ የሚመጣበትን ጥቃት በጋራ እንዲከላከል ገንቢ መልእክት አለው።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: