ንጽረተ ዓለም አንድ// ክፍል፟- 1 // አፍሪካዊ ተቋም ለዓለም አቅፍ ጥናቶች // እስክንድር ታደሰ ( ዶ/ር)
Автор: Arche Christian Media
Загружено: 2025-11-13
Просмотров: 437
ይህ የነገረ መለኮትና የፍልስፍና ትምህርቶች እየተዘጋጁ የሚቀርብበት የአርኬ ክርስቲያን ሚዲያ ዝግጅታችን ነው፡፡ በዚህ ዝግጅታችን የነገረ መለኮት (ስነ መለኮት) እና የፍልስፍና ትምህርቶች የሚቀርብበት ሲሆን በአፍሪካዊ ተቋም ለዓለም አቅፍ ጥናቶች የስነ መለኮት ትምህርት ቤት ዋና አዘጋጅነት የሚቀርብ ይሆናል፡፡ በዛሬ ዝግጅታችን “ንጽረተ ዓለም አንድ ” የተሰኘ ትምህርት ክፍል አንድን ይዘንላችሁ መተናል፡፡ መልካም ትምህርት!
AIIS (African Institution for International Studies)
+251 912 35 70 38, +251 911 88 66 00, +251 9 27 95 68 70, WWW.aiis.edu.et አድራሻ፡ ሲኤምሲ ሚካኤል ከጋስት ሞል ቀጥሎ የሚግኝው ነዳጅ ማድያ ናይል ፔትሮሊየም ህንፃ ላይ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: