ሲኤምሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የምረቃ ስነ-ስርዓት | CMC Michael Church Grand Opening Ceremony
Автор: Aba Media አባ ሚዲያ
Загружено: 2026-01-24
Просмотров: 1644
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
እንኳን ለታላቁ የሲኤምሲ ደብረ ትንሣኤ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የምረቃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ዛሬ በታላቅ ድምቀት እና በመንፈሳዊ ስነ-ስርዓት እየተከናወነ የሚገኘውን የቤተክርስቲያናችንን የምረቃ በዓል ከቦታው በቀጥታ ስርጭት ይዘንላችሁ ቀርበናል። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ብፁዓን አባቶች፣ መምህራነ ወንጌል፣ መዘምራን እና በርካታ ምዕመናን ተገኝተዋል።
በዚህ ስርጭት ውስጥ የሚካተቱ፦
የቤተክርስቲያኑ የቃል ኪዳን ታቦት ጉዞ
የብፁዓን አባቶች ቡራኬ እና ትምህርት
የምረቃው ይፋዊ ስነ-ስርዓት
የመዘምራን ያሬዳዊ መዝሙራት
ይህንን በረከት ለሌሎችም እንዲደርስ Like እና Share በማድረግ ወንጌልን ያዳርሱ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃና ረድኤት አይለየን!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: