13 ሰራተኞች የቀጠረው ትንሹ ልጅ || ዩሀንስ ጌታቸዉ || ዛሬን ከኤልያስ ጋራ ||zaren keelias gara
Автор: Elias Shitahun
Загружено: 2025-12-23
Просмотров: 1923
ይኽ "ዛሬን ከኤልያስ ጋራ" ነው!
በኤልያስ ሽታኹን አቅራቢነት ማግሰኞ ምሽቱን ወደናንተ የሚደርሰው ፖድካስት!
በስራቸው በሀሳባቸው በህይወት መንገዳቸው ሊደመጡ የሚገባቸው ሰዎች ጋራ ውይይትና ቀለል ያለ ሙግት የምትመለከቱበት ነው።
በዛሬው ፖድካስታችን ከወጣቱ Entrepreneur ዩሀንስ ጌታቸው ጋር ስለስራ አጀማመሩ እና ስለህይወት መንገዱ ተጨዋውተናል።
ዩሀንስ ጌታቸው በስሩ 13 ሰራተኞች ያሉት ድርጅትም አንዱ ባለቤት ነው።
ዩሀንስ ስለስራ አጀማመር ስለአስተሳሰብ ለውጥ በሚሰራቸው ስራቸው የሚታወቅ ወጣት ነው።
#ebs #podcast
subscribe, share,like በማድረግ አብራቹን ቆዩ።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: