ጉድ የተባለለት በጅዳ የተደረገው እጅግ አስደማሚ ፕሮግራም ህዝቡ ስለ አንድነት በጋራ ዘመረ
Автор: ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Загружено: 2025-03-04
Просмотров: 4164
አግማስ ኢትዮጵያ ከሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ፈቃድ ወስዶ ህጋዊ ሆኖ መንቀሳቀስ ከጀመረ በኋላ ላለፉት 3 አመታት በተለያዩ ምክንያቶች ከሚኖሩበት ቀዬ ለመፈናቀልና በጊዜያዊ መጠለያ ለመኖር የተገደዱ ወገኖችን የመጀመርያ ትኩረቱ አድርጎ በተለያዩ ዘርፎች እገዛ በማድረግ ሲሰራ ቆይቷል ። ከዚህ መካከል በሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋ የተጎዱትን በሰሜን ሸዋ ደብረ ብርሃን ፣ በደቡብ ወሎና ሰሜን ወሎ እንድሁም በጎጃም አዊ ዞን ቻግኒ የሚገኙ ተፈናቃዮችን በ18 መጠለያ ጣቢያዎች በተደጋጋሚ ሲረዳ የቆየና ከ600 በላይ የቲሞችን በቋሚነት እያሳደገ ሲሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ጎፋ እና ስልጤም በመገኘት ድጋፍ አድርጓል። የእስካሁኑን እንቅስቃሴ ይበልጥ ውጤታማና መልከ ብዙ ለማድረግም የመልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት ነድፎ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በዚህ አመት 52 ሽህ የሚሆኑ ወገኖችን በተለያዩ የስራ መስኮች ተሰማርተው ራሳቸውን እንድችሉ እየተሰራ ሲሆን 2400 የሚሆኑ የቲሞችም ቋሚ አሳዳጊ ለማግኘት እየሰራ ይገኛል።
ለመደገፍ ከታች ያሉትን የባንክ አካውንቶች መጠቀም ይቻላል።
የአካውንት ስም - አግማስ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት
ንግድ ባንክ = 1000446156784
አቢሲኒያ ባንክ = 83644327
ሂጅራ ባንክ = 1000724470001
ዳሽን ባንክ = 7944438595911
ዘምዘም ባንክ = 0038301010301
ህብረት ባንክ = 4929714097414011
አባይ ባንክ = 5266617688909010
ኦሮሚያ ባንክ = 1479271500001
ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ= 1022200052371
የዘካ አካውንት ንግድ ባንክ =1000537491578
ስልክ ቁጥር - +251905050528
+251901443322
+251902664455
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: