Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ መሆኑን ማሳያዋ ምህረት. . . . ክፍል አንድ (Pastor Tezera Yared)

Автор: Rev Dr Tezera Yared

Загружено: 2017-05-12

Просмотров: 18796

Описание:

እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ መሆኑን ማሳያዋ ምህረት....
እህት ምህረት ህሩይ ትባላለች ከልጅነቷ ጀምሮ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ያደገችና በአገልጋይነት ለረጅም ጊዜያት ያሳለፈች እንስት ነበረች።
በኮልታፋ አፏ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ከመናገር ጀምሮ በርካታ መልካም ትዝታዎችን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አሳልፋለች።
እነዛ መልካም ትዝታዎች እና በልጅነቷ የነበራት የክርስቶስ ፍቅር ግን እያደገች በመጣች ቁጥር እና ነገሮችን መለየት እየቻለች በመጣች ቁጥር አብሯት አልዘለቀም።
በተለይ የፕሪፓራቶሪ ቆይታዋን አጠናቃ ዩንቨርሲቲ ከገባች ቀን ጀምሮ በርካታ የወጣትነት አስከፊ ፈተናዎችን አሳልፋለች።
ቀስ በቀስ እየቀዘቀዘ የመጣው በልቧ ውስጥ ልትክደው የማትችለው የእግዚአብሔር ፍቅር ፍፁም ሊባል በሚችል ሁኔታ ጨልሞ ያቺ በልጅነቷ በእግዚአብሔር ፍቅር ንድድ ብላ ያደገችው ምህረት ሙሉ በሙሉ አለማዊ ሆነች።
ያንን አጋጣሚ ተጠቅሞም ዲያቢሎስ ህይወቷን ምስቅልቅሉን አወጣው። በልጅነት እድሜዋ ጌታ ሆይ እወድሀለው ፍቅርህ ልዩ ነው ልክድህ አልችልም ብላ የዘመረችበት አፏ ድንገት ሳይታሰብ በሬጌ እና ራፕ ሙዚቃዎች ተሞላ ።
በትንንሽ እግሮቿ እየዞረች ወንጌል የሰበከችባቸውን ሰፈሮች ሌሊት በአልኮል እና በሲጋራ ሱስ ተጠምዳ ረገጠቻቸው።
ኢየሱስ ፍቅር ነው:: በንፅህና እናገለግለዋለን ብለው አብረዋት ቃል የተገባቡ የልጅነት ጓደኞቿን ማሪዋና እና ኮኬይን እንዴት በቤት ውስጥ እንደሚያድግ የሚያሳዩ መንገድ አሳች ጓደኞቿን መርጣ ተለያየቻቸው።
ሌሊት እየዞሩ ጭፈራ ቤትን ማካለል፣ አዳዲስ የወጡ ቶፕ 10 (Top Ten) የሆሊውድ ዘፈኖችን አሳዶ ማዳመጥ የእለት ስራዋ ሆነ፣ ከቅዱሳን ህብረት ይልቅ በአዝማሪ ቤት እና በሀሺሽ ፍቅር ካበዱ ጓደኞቿ ጋር ውሎዋን ማሳለፍ መረጠች።
የሙዚቃ ፍቅር፣ የሀሺሽ ልምምድ፣ በመጠጥ የታጀቡ የስካር ሌሊቶች በመስቀል የተሰራውን የክርስቶስን ጥልቅ ፍቅር አስክዶ ህይወቷን ምስቅልቅሉን አወጣው።
በሌሊት እየዞሩ መከራዎችን ማየት፣ በመኪና አደጋ አብረዋት የሆኑ አለማዊ ጓደኞችን አሰቃቂ በሆነ መልኩ በመለያየት በቃልኪዳን የታሰረውን የቅድስና ህይወት በማፍረስ ትንሿ ምህረት አስከፊ ጊዜያትን አሳለፈች።
በተኩላዎች መሀል ገብታ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ያደገችው ትንሿ በግ ትልልቅ መከራዎችን አየች። በዚያ መሀል ግን እናቷ የልጇ መጥፋት ግድ ይላት ስለነበር ጌታ ሆይ በምህረት ላይ ምህረትህ ይውረድ እያለች ትፀልይ ነበር።
ፀሎቷም ተሰማና እግዚአብሔር ምህረትን ከሞት አፍ ለይቶ አወጣት።
ያኔ ግን ወደ ቤቷ ስትመልስ በ2 እግሯ ረግጣ በወጣችበት መልኩ አልነበረም።
በአጋጣሚዎች መሀል በተፈጠረ ስህተት በተከሰተባት የማህፀን ውጪ እርግዝና እራሷን ስታ በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ሆና በጉልኮስ እገዛ ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ስቃይ ላይ ሆና ነበር።
በዚያ ሁኔታ ውስጥ እያለች አጥብቃ ስትፀልይላት የኖረችው እናቷ ሆስፒታል ከመውሰድ ይልቅ በአታላይ አለም ተስባ የተወሰደችባት በጓን ተነጥቃ ከተወሰደችበት ቤተ ክርስቲያን ልጄ ትፈወሳለች ብላ ጉልኮስ እንደተሰካባት ተሸክማ አምጥታት የቤተ ክርስቲያናችን ዋና መጋቢ እና ባለራዕይ መጋቢ ተዘራ ያሬድ በጉባኤ መሀል ፀልዮላት ሙሉ በሙሉ ተፈወሰች።
ጌታ የሰጣት የመጨረሻ እድሏ እንደሆነ እና ከዚህ በሗላ የእግዚአብሔርን ቤት ጥላ የምትወጣ ከሆነ ክፉ ነገር እንደሚገጥማት አሳስቦ የንስሀ ቃል አስገብቷት ከመድረክ ወረደች።
ከዛን ቀን በሗላ እስከዛሬዋ ቀን ድረስ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ በንፅህና እና በማስተዋል ፍፁም በሆነ ጤንነት ውስጥ አለማዊ ምኞትን እና ፍቅርን ክዳ በመሀከላችን ጌታን እያመለከች ትገኛለች።
ሙሉ በሙሉ በቅንነት እና በግልፅነት የእድሜ እኩዮቿ እንዲማሩበት ብላ ከላይ በዝርዝር የተገለፀውን የምስክርነት ቃል በጉባኤ መሀል ያለ ማንም ግፊት በፍቃደኝነት ሰጥታለች ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን።

እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ መሆኑን ማሳያዋ ምህረት. . . . ክፍል አንድ (Pastor Tezera Yared)

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

በቀን እስከ 60 የሚደርስ ሲጋራ፣ አስም እና ብሮንካይተስ ህመምተኛ ነበርኩ . . . (Pastor Tezera Yared)

በቀን እስከ 60 የሚደርስ ሲጋራ፣ አስም እና ብሮንካይተስ ህመምተኛ ነበርኩ . . . (Pastor Tezera Yared)

🛑በመጨረሻ ሁሉም ተፈፀመ❗️ልጆቹ አፈር ነስንሰው ተሰናበቱት❗️

🛑በመጨረሻ ሁሉም ተፈፀመ❗️ልጆቹ አፈር ነስንሰው ተሰናበቱት❗️

🔴ሰይጣን እኛን ለማሸነፍ ሚጠቀመው ዋና መንገድ  - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha

🔴ሰይጣን እኛን ለማሸነፍ ሚጠቀመው ዋና መንገድ - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha

ምስጋና መልካም ነው ዝማሬ ||MESGANA MELKAM NEW ZEMARE || አገልጋይ ከድር ዘይኑ || ድንቅ አምልኮ || NEW PROTESTANT SONG

ምስጋና መልካም ነው ዝማሬ ||MESGANA MELKAM NEW ZEMARE || አገልጋይ ከድር ዘይኑ || ድንቅ አምልኮ || NEW PROTESTANT SONG

🔴የፍናን  ሰርግ በአርቲስቶች የደመቀው ሰርግ artist fenan hidru #Ethiopiancelebritywedding #seifufantahun

🔴የፍናን ሰርግ በአርቲስቶች የደመቀው ሰርግ artist fenan hidru #Ethiopiancelebritywedding #seifufantahun

አባቴ ነፂ የነፃነት ወርቅነህ ልጅ ስለአባቱ በቀብሩ ላይ የተናገረው ልብ ሰባሪ ንግግር Guramayle Ethiopian Daily News

አባቴ ነፂ የነፃነት ወርቅነህ ልጅ ስለአባቱ በቀብሩ ላይ የተናገረው ልብ ሰባሪ ንግግር Guramayle Ethiopian Daily News

#ስለ ኮንደምኒየም ቤቶች ተመዝጋቢዎች ጠ/ሚ  ዶ/ር አብይ ተናገሩ

#ስለ ኮንደምኒየም ቤቶች ተመዝጋቢዎች ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ተናገሩ

🔴የእግዚአብሔርን አላማ እወቁት  - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha

🔴የእግዚአብሔርን አላማ እወቁት - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha

«Прощание, пропитанное слезами!» 😭 Похороны художницы Лабахар Воркне прошли в глубоком трауре! 💔 ...

«Прощание, пропитанное слезами!» 😭 Похороны художницы Лабахар Воркне прошли в глубоком трауре! 💔 ...

አባቷ አፈር ሲለብስ ህዝቡን በእንባ ያራጨችው የነፃነት ትንሿ ሴት ልጅ አሳዛኝ ድርጊት Guramayle Ethiopian Daily News

አባቷ አፈር ሲለብስ ህዝቡን በእንባ ያራጨችው የነፃነት ትንሿ ሴት ልጅ አሳዛኝ ድርጊት Guramayle Ethiopian Daily News

🔴 ለአዶናይ ልዩ አቀባበል በጎንደር! በከተራ በዓል የ4 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው አስደንጋጭ አደጋ! ምን ተፈጠረ?/gora studio #Ethiopia

🔴 ለአዶናይ ልዩ አቀባበል በጎንደር! በከተራ በዓል የ4 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው አስደንጋጭ አደጋ! ምን ተፈጠረ?/gora studio #Ethiopia

ቤታ እና ብልግና🤣 እስከመጨረሻው እዩት እና የገበው👍

ቤታ እና ብልግና🤣 እስከመጨረሻው እዩት እና የገበው👍

ቅንነት @#Reverend_Tezera_Yared #Glorious_Life_Church

ቅንነት @#Reverend_Tezera_Yared #Glorious_Life_Church

የአርቲስት ነፃነት የቀብር ስነስርዓት ሽኝት አርቲስቶች አነብ አዲስ ሚስጥር ተሰማ | Netsanet workeneh |Seifu on ebs | EBS | ebstv

የአርቲስት ነፃነት የቀብር ስነስርዓት ሽኝት አርቲስቶች አነብ አዲስ ሚስጥር ተሰማ | Netsanet workeneh |Seifu on ebs | EBS | ebstv

የልጆቹ አንጀት የሚበላ ለቅሶ። ስላሴ ካቴድራል የነበረው ህዝብ አይቆጠርም ❗️

የልጆቹ አንጀት የሚበላ ለቅሶ። ስላሴ ካቴድራል የነበረው ህዝብ አይቆጠርም ❗️

ከሄሉ ጋር የማይረሳ ጊዜ አሳለፋን ደስታችን ተመለሰ ❤

ከሄሉ ጋር የማይረሳ ጊዜ አሳለፋን ደስታችን ተመለሰ ❤

🛑ከባድ ብጥብጥ ተፈጠረ🌺ቤቢ ሻወር ነው ወይስ 3መቶ ሺ?#EthiopianEntertainment @abgrace #ዮአዳን Ethio

🛑ከባድ ብጥብጥ ተፈጠረ🌺ቤቢ ሻወር ነው ወይስ 3መቶ ሺ?#EthiopianEntertainment @abgrace #ዮአዳን Ethio

አቤል እና ዲቦ አሌክስን ወደዋለው ለሰው አዛኝ ነው አለችው

አቤል እና ዲቦ አሌክስን ወደዋለው ለሰው አዛኝ ነው አለችው

‘‘የአገልግሎት ትልቁ ስኬት እግዚአብሔር ባለው ቦታ መገኛት ነው፡፡’’ የዘማሪ ዘሩባቤል ነጋሽ እና ቤተሰቡ ክፍል አንድ ምስክርነት

‘‘የአገልግሎት ትልቁ ስኬት እግዚአብሔር ባለው ቦታ መገኛት ነው፡፡’’ የዘማሪ ዘሩባቤል ነጋሽ እና ቤተሰቡ ክፍል አንድ ምስክርነት

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com