ያንተ መልካምነት (Yante Melkamenet) - By
Автор: Ronen Strings
Загружено: 2025-11-12
Просмотров: 2186
Song by @DanielAmdemichael
በጨለመው አለም ምንም በሌለበት
በጨለመው አለም ምንም በሌለበት
ልቤን ያሞቀዋል
ያንተ መልካምነት
ያንተ መልካምነት (ኦሆ)
ልቤን ያሞቀዋል
ያንተ መልካምነት
ያንተ መልካምነት (ኦሆ)
በጨለመው አለም ምንም በሌለበት
በጨለመው አለም ምንም በሌለበት
ልቤን ያሞቀዋል
ያንተ መልካምነት
ያንተ መልካምነት (ኦሆ)
አላጉረመርምም እግዚአብሔር አምላክ ነው ይረዳኛል
ከሁኔታ በላይ የሚያኖር እርሱ ነው እጄን ይዞኛል
ጨለማው ቢበረታ አባት አለኝ የማይረታ
አትፍራ ብሎ ነግሮኛል የኔ ጌታ
ጨለማው ቢበረታ አባት አለኝ የማይረታ
አትፍራ ብሎ ነግሮኛል የኔ ጌታ
በጨለመው አለም ምንም በሌለበት
በጨለመው አለም ምንም በሌለበት
ልቤን ያሞቀዋል
ያንተ መልካምነት
ያንተ መልካምነት (ኦሆ)
ልቤን ያሞቀዋል
ያንተ መልካምነት
ያንተ መልካምነት (ኦሆ)
ባህሩም ይታዘዛል
ማእበሉም ይታዘዛል
ነፋሱም ይታዘዛል
ውጀቡም ይታዘዛል
ጌታዬ ፀጥ በል ሲለው
ተፈጥሮ ድምፁን ይሰማል
ለእየሱስ
ለጌታዬ
ይታዘዛል
ባህሩም ይታዘዛል
ማእበሉም ይታዘዛል
ነፋሱም ይታዘዛል
ውጀቡም ይታዘዛል
ጌታዬ ፀጥ በል ሲለው
ተፈጥሮ ድምፁን ይሰማል
ለእየሱስ
ለጌታዬ
ይታዘዛል
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: