ABS ሲስተም ላይ እገዛ የሚያረጉ ተጨማሪ ሴንሰሮች | ABS System Sensors ክፍል 13
Автор: Addis Garage
Загружено: 2025-08-12
Просмотров: 646
ABS ሲስተም ላይ ተጨማሪ እገዛ የሚያረጉ ሴንሰሮችን እንመለከታለን እነ ያው ሴንሰር፥የጎማ ፕሬዥር ሴንሰር እንዲሁም የመሪ አቅጣጫ የሚያነቡ ሴንሰሮች።
Today is all about ABS system sensors that support the system like Yaw sensors, Tire pressure sensors and steering angle sensors.
source video : • I BOUGHT A WRECKED RANGE ROVER SVR & ATTEM...
0:00 ያው ሴንሰር
3፡30 የመሪ ዙር ማንበቢያ
5፡10 የጎማ አየር ግፊት ማንበቢያ
ይህ ቻናል በ አውቶሞቲቭ ስልጠና ላይ ላላችሁ፤ በተለይም በቴክኒክ እና ሙያ እየሰለጠናችሁ ላላችሁ፤ አዲሱን የሙያ ብቃት ምዘና መዘጋጀት ለምትፈልጉ፤ መንጃ ፈቃድ ለምታወጡ እና የትራንስፖርት ቴክኒሺያን ሰልጣኞች ፈቃድ ለምታወጡ የተዘጋጀ ቻናል ነው፨ አውቶ መካኒክ ስልጠናዎችን መውሰድ ከፈለጉ ስለ ዲናሞ ስለ ኢግኒሽን ሲስተም ስለ ኦልተርኔተር ማወቅ ከፈለጉ በአማርኛ እዚህ ገፅ ላይ ያገኛሉ።
This channel is created for those who study in automotive training, specially TVT Institutes, for those who are preparing for the new implemented Competency Examination, those who take driving license and for those who are taking Transport Technician Training.
Content in this channel include something like carburetors. How they work and parts. Also about Ignition system that are mostly used in Toyota and suzuki. Fuel systems, car electrical systems like alternators, relays and so on. the channel is in Amharic language so the automotive training is in Amharic.
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: