Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የሆሳዕና ጥምር ኳየር በወራቤ አመታዊ ኮንፍረንስ

Автор: sol tube የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተ-ክርስትያን

Загружено: 2025-04-17

Просмотров: 1457

Описание:

ኢየሱስ ሁሉ ይፈልጉሀል               
እኛም አንተንእንፈልግሀለን                                          ገስግሰን ደርሰን ክብርህንአይተን                               ደግመንየምንለውእንፈልግሀለን                               

    1.    ፍለጋና ዕረፍታችን የሱስ ልናይህ                        
            ከማንነትህ ተጠግተን ልንኖርህ
            የየዕለቱንማ ኑሮ ሁሉም ይኖራል
           ለፃድቁም ለኃጥዑም ፀሀይ ይወጣል

                       ያወጣኸን ከድቅድቅ ጨለማ
                       የጠራኸን ለትልቅ አላማ
                       እንዲታየን ያከበርከን ስፍራ
                      ብርሃንህ በላያችን ይብራ

     2. ልባችንም ወደ ኋላ አልተመለሰም
         ፍለጋችን ከመንገድህ ፈቀቅ አላለም
         አለ አይናችንን የሚከፍት ሚረዳ ፀጋ
        እንሄዳለን ከፍለጋ ወደ ፍለጋ
     
                እንደምትናፍቅ ውሃን እንደዋላ
                ነፍሳችንም ናፍቃ አንተን ብላ
                ወደ ክብርህ ትገሰግሳለች
                አግኝታህም ትፈልግሀለች

   የርህራሔ አባት የፀጋ ሁሉ አምላክ
   አንተን እራስህን እንፈልግሃለን
#Amen multimedia #Apostolic Generation #ሀድይኛ መዝሙር #Amen #Acifana Apostolic church #Apostolic mezmur #Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International_Fellowship
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus

የሆሳዕና ጥምር ኳየር በወራቤ አመታዊ ኮንፍረንስ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያንበማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሰበካ ሀዲያ ቅ/ሰበካ ክድግሳ ምሥረታ ኮንፈራንስ

የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያንበማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሰበካ ሀዲያ ቅ/ሰበካ ክድግሳ ምሥረታ ኮንፈራንስ

እርሱ ብቻ ትልቅ#የሆሳዕና እናት አጥቢያ ሐ/ቤ የእናቶች ኳየር

እርሱ ብቻ ትልቅ#የሆሳዕና እናት አጥቢያ ሐ/ቤ የእናቶች ኳየር

የኑፋቄ አይነቶች (ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ)

የኑፋቄ አይነቶች (ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ)

ወንጌል ያሸንፋል | APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA | #apostolicchurchsongs

ወንጌል ያሸንፋል | APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA | #apostolicchurchsongs

ውርርድ አለኝ እወራረዳለሁ ለእስራኤል አምላክ እጅግ ቀንቻለሁ እኔ እያለሁኝ በዝህች  ምድር ላይ ክርክር አለኝ እዉነቱ ይለይ ከአማልክት ሁሉ ፍጹም የሚለይማንም

ውርርድ አለኝ እወራረዳለሁ ለእስራኤል አምላክ እጅግ ቀንቻለሁ እኔ እያለሁኝ በዝህች  ምድር ላይ ክርክር አለኝ እዉነቱ ይለይ ከአማልክት ሁሉ ፍጹም የሚለይማንም

Мирные переговоры как кость в горле

Мирные переговоры как кость в горле

2016 Hossana crusade

2016 Hossana crusade

ፀሎትን የምትሰማ | Apostolic Mezmur | Shumi Elias | አለማ አለው እግዚአብሔር | Telot Yemtsema | Apostolic Song | ሹሚ

ፀሎትን የምትሰማ | Apostolic Mezmur | Shumi Elias | አለማ አለው እግዚአብሔር | Telot Yemtsema | Apostolic Song | ሹሚ

የእግዚአብሔር  ቃል አጥብቀው ስማ

የእግዚአብሔር ቃል አጥብቀው ስማ

Delia & Iuditha Strugariu - Alergăm pe un drum

Delia & Iuditha Strugariu - Alergăm pe un drum

ይገባሃልና | የሆሳዕና እናት አጥቢያ ኤ ኳየር መዘምራን | APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA | #apostolicchurchsongs

ይገባሃልና | የሆሳዕና እናት አጥቢያ ኤ ኳየር መዘምራን | APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA | #apostolicchurchsongs

የስልጤ ልዩ ንዑስ ሰበካ የወራቤ አጥብያ ምስረተ በዓል እና 2017 አመታዊ ኮንፍረንስ#የሆሳዕና ከተማ ጥምር ኳየር #አድስ ፍጥረት ሆኛለሁ

የስልጤ ልዩ ንዑስ ሰበካ የወራቤ አጥብያ ምስረተ በዓል እና 2017 አመታዊ ኮንፍረንስ#የሆሳዕና ከተማ ጥምር ኳየር #አድስ ፍጥረት ሆኛለሁ

እለምንሃለሁ (ilemnhalewu) ሐዋርያት

እለምንሃለሁ (ilemnhalewu) ሐዋርያት

Евреи против Филистимлян

Евреи против Филистимлян

አስደናቅ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም  ፓስታር በረከት  ማቴዎስ እና ቴድ ሀዋሳ#እውነትን በፍቅር

አስደናቅ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ፓስታር በረከት ማቴዎስ እና ቴድ ሀዋሳ#እውነትን በፍቅር

18 October 2025

18 October 2025

Nefse Yemtwedih (Live Worship) - Tekleab Matheos With Zetseat Choir

Nefse Yemtwedih (Live Worship) - Tekleab Matheos With Zetseat Choir

@በእርሱ የምያምን አያፍርም #Bishop Birhanu   #DAYE Estadame 2ኛ ዙር አመታዊ ኮንፎራንስ

@በእርሱ የምያምን አያፍርም #Bishop Birhanu #DAYE Estadame 2ኛ ዙር አመታዊ ኮንፎራንስ

Apostolic Church of Ethiopia hosaina main church Maranatha A choir #ብዙ ዘመናት ተሻገርኩኝ

Apostolic Church of Ethiopia hosaina main church Maranatha A choir #ብዙ ዘመናት ተሻገርኩኝ

KAVKAZ WORSHIP - Альбом №6: Христианская музыка Кавказа

KAVKAZ WORSHIP - Альбом №6: Христианская музыка Кавказа

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]