ሰው ምን ይለኛል የሚል ፍርሃት እና ይሉኝታ ሰበርኩት! | ማሰብ ማለት መጨነቅ አይደለም!
Автор: ልባም ሕይወት (Smart Life)
Загружено: 2025-12-04
Просмотров: 182
በዚህ ቪድዮ፣ የኮንስትራክሽን ባለሙያና የቢዝነስ ሰው በፊት በጣም ያጠቃው የነበረውን ይሉኝታ (social anxiety) ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ እንደሰበረው ይናገራል። ቀደም ሲል፣ ማሰብ ማለት መጨነቅ ነበር የሚመስለው፣ አሁን ግን በጥልቀት ማሰብን (ኤክስፒሪያንስ) አድርጓል። ሰዎች ምንም ላይሉ እንደሚችሉ እንዲያውም ጠቃሚ እንደሆኑ በመገንዘብ፣ የነበረበትን አሉታዊ አስተሳሰብም ቀይሯል።
ዋና ለውጥ ያመጡት ቴክኒኮች:
ስፒኒንግ (Spinning): ለረጅም ጊዜ ውስጤ የነበሩ አሉታዊ ስሜት የሚፈጥሩ ጉዳዮች ለማስወገድ ስፒኒንግ በጣም ጠቅሞኛል።
የአመለካከት ፍሊፕ (Belief Flip): "ሰዎች ምን ይሉኛል" የሚሉ እሳቤዎችን ጨምሮ አሉታዊ አስተሳሰቦችን በመቀየር አመለካከትን ያሻሻለበት ሁኔታ ተጠቅሞበታል።
የኮሚኒኬሽን ሞዴል (Communication Model): ይህ ሞዴል ማንነታችንን ለመረዳትና ለማነጽ እንደሚችል ያወቀበት ሁኔታ በጣም እንዳስገረመው ገልጿል።
የብልጫ ልማዶች (Habit of Excellence): ለሕይወት በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ሆነው አግኝቷቸዋል።
ይህ ኮርስ ለኮሚኒኬሽንና ለስራ የመነቃቃትን ነገር ያዳበረለት እና በህይወቱ ትልቅ ነገር እንዳገኘ እንደተሰማው ይናገራል።
In this powerful testimonial video, a student (an engineer and business person) explains how he almost completely broke through his Yiluññta (shyness/social anxiety), which previously highly affected him. He reveals that he used to think that thinking meant worrying, but now he has gained the experience of deep thinking. He realized that people are helpful and that they "don't say anything", allowing him to flip his pervasive negative thoughts about social interaction.
Key Transformation Techniques:
Spinning: This technique was highly effective for removing certain long-held negative internal emotional issues.
Belief Flip: Used to change negative beliefs and thoughts, particularly those stemming from the fear of "What will people say to me?".
Communication Model: He was amazed by the concept, learning that we can update our identity by adjusting our inner awareness, values, and perspectives.
Habits of Excellence: He found the four pillars of the "Habit of Excellence" to be essential and very important for life.
The student affirms that the course, which also included the steps for Well-Formed Outcome, brought significant change to his life, fostering motivation for work and communication.
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: