BEST PIZZA ROLL WITH HOME MADE SAUCE/ በጣም ምርጥ የሆነ የፒዛ ጥቅልል
Автор: ella mommy
Загружено: 2022-06-24
Просмотров: 3447
ተበልቶ የማይጠገብ በጣም በቀላሉ የሚሰራው የፒዛ ጥቅል ቤት ውስጥ በተሰራ የፒዛ ሶስ እንደዚህ ምርጥ አድርጌ ሰርቻለው @ellamommy2006
የተጠቀምኩት ግብት
ለፒዛ ሊጥ
400ግ /3 ኩባያ ዱቄት
1የሾርባ ማንኪያ ደረቅ እርሾ
1የሾርባ ማንኪያ ስኳር
1የሻይ ማንኪያ ጨው
2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
ለፒዛ ሶስ
1 ኪሎ ቲማቲም
1 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ
ባሲል ቅጠል
ጦስኝ
ነጭ ሽንኩርት 5 ፍሬ
1 ራስ ሽንኩርት
1ቃርያ
ቁንዶ በርበሬ
ጨው
@ella mommy
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: