📌አንዱ ይወሰዳል አንዱ ይቀራል ምን ማለት ነው? #8 በዐንድም ሀብታሙ አዲሱ
Автор: Grace family (Habtish Grace)
Загружено: 2025-11-05
Просмотров: 7832
የማቴዎስ ወንጌል 24:37-41 (AMH)
••••••••••
³⁷ የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና።
³⁸ በዚያች ወራት ከጥፋት ውኃ በፊት፥ ኖኅ ወደ መርከብ እስከገባበት ቀን ድረስ፥ ሲበሉና ሲጠጡ ሲያገቡና ሲጋቡም እንደ ነበሩ፥
³⁹ የጥፋት ውኃም መጥቶ ሁሉን እስከ ወሰደ ድረስ እንዳላወቁ፥ የሰው ልጅ መምጣት ደግሞ እንዲሁ ይሆናል።
⁴⁰ በዚያን ጊዜ ሁለት ሰዎች በእርሻ ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል አንዱም ይቀራል፤
⁴¹ ሁለት ሴቶች በወፍጮ ይፈጫሉ፤ አንዲቱ ትወሰዳለች አንዲቱም ትቀራለች።
#gracefamily #dawitfassilministry #and #habtishgrace #solagratia🔅#solafide 👐 #solascriptura 📖 #soluschristus ✝️ #solideogloria 🛐 = #gospelforsinners #ForGodsolovedtheworld, that #hegavehisonlybegottenSon, that #whosoeverbelievethinhimshouldnotperish, but #haveeverlastinglife. #Welovehim #because #hefirstlovedu
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: