Pamfalon - Mistrawi (Ethiopian Rap) 2020
Автор: Pamfalon
Загружено: 9 янв. 2020 г.
Просмотров: 578 596 просмотров
These footages were recorded at Arts TV Studio Addis Abeba.
"Mistrawi" is a song out my latest Album "11/11/11".
(c) Qedamawi Records 2020
Produced by Pamfalon
Lyrics by Pamfalon
"Mistrawi"
እሺ ብሎ መቀበል ቃልን
ለቃል ብቻ ግን በሆድ
ሀቅ እንዳልሆነ እያወቅን
ቃል ተቀባይ መሆን
አዋቂነት ነው ብለው
አሳወቁስኝ ዘንድሮ
የሰው ልጅን ማፋጠጥ
አያዋጣም ዘንድሮ።
ስሜት መጠበቅ በአንዱ እይን
ክእጅ ወደ አፍ ያለው ሌላው
አስመስሎ ማሳለፍ
ሆኗል ሁላችንንም መላ ባይ።
በጎ መስሎኝ በኔ ዕይን
ሀቅ የሚሏትን ማሳደድ
ከወዳጅም አፋታኝ
ዘጋብኝ ብዙ መንገድ።
መስማት ከሚፍልገው በላይ
ሰው ከነገርከው
ጠላት መባል እንደማትችል
ቀድመህም እወቀው።
አውቃለሁ ግን እራሴም
ምን ማለት እንደሆነ
ከሌላ ስው መካፍል
ማልፍልገውም ሲኖር
ስልኬንም አለማንሳት
የለም በልልኝ ማስባል
ሚስጥራዊነቴ
የስወረኝም በዕካል።
የት ነው የዚ ፅባይ ምንጭ
የው ብይ ሳንስላስል
ሚስጥሬን ለመፍታት
ነው ማድርግው ይሄን ጥረት።
እኔን ብቻ መስሎኝ ነበረ
ሚስጥር በዛብኝ ኧረ ከበደኝ
ለማን ልናገር ማንስ ይፍታኝ
ሚስጥራዊነቴ አላዋጣኝ።
ይሄ ነገር ከባህል
ነውስ የተገናኝ ወይ
ፈረንጁም ሚስጥር አለው
የኛ ስውስ ብቻ ነው ውይ?
ስው ሚስቱ እንዳርገዘች
ደብቆህ 9 ዎር
ክርስትና ሲጋብዝ
ግራስ አያጋባም ዎይ?
ንጉስ ቤት የተፈፀመው
ከንጉስ ቤት አይወጣም
እይነት ነገር ቢመስልም
እንደ እውነት አያረካም።
ይሉኝታ የሚሉት ነገር
የዚች ነገር መሰረት
መስሎ መገኝት ከመሆን በላይ
እሴት ያገኝበት
ብሔረስባዊ ጫና
ወይንም ባህል የሚሉት
ለህዝባችን እንቅፋት ሆኗል
አንዱ ነኝ ከሚሉት።
ምእራባዉይን ባይመቹኝ
ግን በዚህ ይመቻቸው
ወደገደለው ወድይው
ዳር ዳሩ አይመቻቸው።
ሁሉንም ስውን ግን ምንጊዜም
ማስደሰት ስንፈልግ
ሚስጥራችን እንደወዳጅም
ይጨምራልም በልክ
እውነት ትሰጣለች ግን ሀይል
ትሆናለች እንደ ክንፍ
ላባዬ ረግፎ ሳያልቅ
ልብረርበትም በልክ
www.pamfalon.com
www.facebook.com/pamfalonmusic
www.soundcloud.com/pamfalon-remastered
www.instagram.com/prince_pamfalon
(c) Qedamawi Records 2020
#Pamfalon #Mistrawi

Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: