ግንዛቤ ለመፍጠር እና ለመጠቀም ሰርቶ ማሳያዎች ሚናቸው የጎላ ነው ተባለ።
Автор: Amhara Agriculture Bureau
Загружено: 2025-08-29
Просмотров: 215
ድምፅና ምስል ቅንብር ኤዲተር : ጌታቸው ታፈረ
ግንዛቤ ለመፍጠር እና ለመጠቀም ሰርቶ ማሳያዎች ሚናቸው የጎላ ነው ተባለ።
ባህላዊና ኋላቀር አሰራሮችን በመተው አዳዲስ አሰራሮችንና ቴክኖሎጂዎች ላይ ግንዛቤ ለመፍጠር እና ለመጠቀም ሰርቶ ማሳያዎች ሚናቸው የጎላ ነው ሲሉ በግብርና ቢሮ ሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ውስጥ የሰብል ሰርቶ ማሳያ ባለሙያ እናና ደሴ ተናግረዋል።
የተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎችንና አሰራሮችን ለአርሶአደሩ ግንዛቤ ለመፍጠርና የልምድ ልውውጥ ለማድረግ፣ አርሶአደሩን የኤክስቴንሽን ተጠቃሚ ለማድረግ እና በሞዴል አርሶአደሩ ማሳና የአርሶ አደር ማሰልጠኛ ተቋማት ላይ ልምድ ልውውጥ ለማድረግና ለማስፋት የሰብል ስርቶ ማሳያዎቻችን ከማሳ መረጣ እሰከ ሰብል መሰብሰብ ድረስ በአግባቡ መርሆችን በመከተል ከተተገበሩ፤ አሰራሮችን ግንዛቤ ለመፍጠርና ለማስረፅ፣ ለመተግበር እና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በእጅጉ ጠቃሚ መሆኑን የሰብል ሰርቶ ማሳያ ባለሙያ ወ/ሮ እናና ደሴ በተደረገላቸው ቃለ ምልልስ ወቅት ሙያዊ ትንታኔ ሰጥተዋል።
አክለው በአጠቃለይ ሰርቶ ማሳያዎች ጠንካራ የማስተማርያ መሳርያ ስለመሆናቸው፣ የሰርቶ ማሳያ አይነቶች፣ መርሆችና እራሱን የቻለ አካሄድ ስለመኖሩ ወ/ሮ እናና ደሴ ገልጸዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ
ድረ-ገጽ http://www.amhboard.gov.et/
ቴሌግራም https://t.me/AmharaBureauofAgriculter
ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?...
ዩትዩብ / @amharaagriculturebureau6055
ቲክቶክ / amhara.agricultur
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: