Ethiopia - የጎንደር ድምቀት
Автор: DireTube
Загружено: 2022-01-05
Просмотров: 2503
ከ150 ዓመት በኋላ ከእንግሊዝ ወደሀገሩ የተመለሰው የአፄ ቴዎድሮስ #ቁንዳላ (ሹርባ) እሁድ ታህሳስ 24/2014 ዓ.ም ከብሔራዊ ሙዝየም ወጥቶ አራት ኪሎ በሚገኘው የአርበኞች መታሰቢያ ሐውልት ሥር የአሸኛኘት ሥነሥርዓት ከተካኼደ በኋላ ወደጎንደር በክብር ተሸኝቷል።
ከአዲስአበባ እስከ ጎንደር የነበረውን ሥነሥርዓት እንደሚከተለው ተቀናብሯል።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: