Hulgize (ሁልጊዜ) | Soreti Moges |
Автор: Soreti Moges
Загружено: 2021-08-14
Просмотров: 34392
"ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።" የዮሐንስ ወንጌል 14፡15-17
“If you love me, keep my commands.And I will ask the Father, and he will give you another advocate to help you and be with you forever the Spirit of truth. The world cannot accept him, because it neither sees him nor knows him. But you know him, for he lives with you and will be in you."John 14:15-17
በውስጤ የታተምከው
እኔነቴን ማደሪያህ ያረከው
ወደ እውነት የምትመራኝ
መንፈስ ቅዱስ ተባረክልኝ
አቅሜ ነህ እንዳልወድቅ
ድል መንሻዬ ለኃጢአት
መጽናኛም ነህ ከሀዘን መውጫ
ከድካሜ መበርቻ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ወደ እውነት ሁሉ ትመራኛለህ
ከአንተ የተነሳ ፍሬን አፈራለሁ
ኢየሱስ ልመስለው ዘወትር አድጋለሁ
ክርስትናዬን ጣፍጭ አርገኸዋል
በረሃውን ሕይወቴን አለምልመኸዋል
በድካሜ እደገፍሃለሁ
ለብርታቴ ምክንያት እልሃለሁ
በእኔ ያለ ሕያው ማህተሜ
መያዣሄዬ ነህ ልቆም በፍጻሜ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ወደ እውነት ሁሉ ትመራኛለህ
ልቤ እንኳን ተሰብሮ እምባ በአይኔ ሲፈስ
ፍልቅልቁ ስሜቴ ሀዘን በአንዴ ሲለብስ
አወይ እንደ ፈራሁ እንደፈራሁ ብዬ ስል
ማንም እንደሌለሁ ብቻዬን ስቆዝም
ካጣሁት ከጎደለኝ በልጠህ
ከስብራት ከሀዘኔም ልቀህ
ሰላምህን በእኔ ብታፈሰው
በርትቼ ተጽናንቼ ተነሳሁ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ወደ እውነት ሁሉ ትመራኛለህ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: