ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና የበረራ አስተናጋጅ ሃና አያሌው ጋር የተደረገ ቆይታ
Автор: Fana Television
Загружено: 2023-06-10
Просмотров: 7610
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
በቅርቡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ በሚል ሽልማት አሸንፏል፡፡ ሽልማቱን ከወሰደባቸው ዘርፎች ዉስጥ አንዱ ምርጥ የበረራ ላይ መስተንግዶ በሚል ዘርፍ ነው፡፡ ለመሆኑ ምርጥ የበረራ ላይ መስተንግዶ ሲባል ምን ማለት ነው የሚለውንና የአየር ላይ ጉዞ ገጠመኝዋን ከ17 አመታት በላይ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና የበረራ አስተናጋጅ በመሆን እያገለገለች ከምትገኘው ሃና አያሌው ጋር ተጨዋውተናል፡፡
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: