Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

እነ ይርጋ ተሰማ በጓዶቻቸው ለምንና እንዴት ተሰዉ? ቆይታ ከወይዘሮ ነፃነት መንግሥቱ ጋር! ክፍል-1

Автор: endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ

Загружено: 2025-07-18

Просмотров: 26335

Описание:

በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊኮች ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፣ ነጩ ሕንፃ አጠገብ፣ መቅድም ኢትዮጵያ ቢሮ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:-

https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte...

ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ!

በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
https://t.me/ZagolBookBank1

Join this channel to get access to perks:
   / @endalegetamultimedia  

ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል።

ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ።

ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል።

ኑ!

በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት!
እንወዳጅበት!
እንማከርበትም!

Subscribe Here:-

   / @endalegetamultimedia  

Join My Additional Channels:-

   / @misalecinemaምሳሌሲኒማ  

   / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች  

📌Follow us on TikTok!

https://www.tiktok.com/@endalegetamul...

📌Join our Facebook group!

https://www.facebook.com/profile.php?...

📌Join us on Telegram!

https://t.me/ZagolBookBank1

https://t.me/zagolbookbank

📌Drop an email
[email protected]
📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720

#netsanet_menigstu #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

እነ ይርጋ ተሰማ በጓዶቻቸው ለምንና እንዴት ተሰዉ? ቆይታ ከወይዘሮ ነፃነት መንግሥቱ ጋር! ክፍል-1

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ካልተዘከሩ ሴት የኢሕአፓ ሰማዕታት አንድ ሁለቱ! ቆይታ ከወይዘሮ ነፃነት መንግሥቱ ጋር ክፍል - 2 @endalegetamultimedia #zagolbookbank

ካልተዘከሩ ሴት የኢሕአፓ ሰማዕታት አንድ ሁለቱ! ቆይታ ከወይዘሮ ነፃነት መንግሥቱ ጋር ክፍል - 2 @endalegetamultimedia #zagolbookbank

አስቂኝ የልጅነት ትዝታዎች እና አንዳንድ የማይረሱ አስገራሚ መምህራን! ቆይታ ከጋሽ ዓለም እሸቱ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #books

አስቂኝ የልጅነት ትዝታዎች እና አንዳንድ የማይረሱ አስገራሚ መምህራን! ቆይታ ከጋሽ ዓለም እሸቱ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #books

ቤተክርስቲያኒቱ ስታለች | መጽሀፍ ቅዱስ ቤተክርስቲያንን ፈጠረ  ወይስ ቤተክርስቲያን መጽሀፍ ቅዱስን ፈጠረች ? | መምህር ጽጌ ስጦታው | ዮናስ ጎርፌ

ቤተክርስቲያኒቱ ስታለች | መጽሀፍ ቅዱስ ቤተክርስቲያንን ፈጠረ ወይስ ቤተክርስቲያን መጽሀፍ ቅዱስን ፈጠረች ? | መምህር ጽጌ ስጦታው | ዮናስ ጎርፌ

ፍጹም የማይታመን በ66 ዓ/ም የተገደሉት የ60ዎቹ ባለስልጣናት ስም ፎቶና አጭር የሕይወት ታሪካቸው (1967 ዓ/ም)

ፍጹም የማይታመን በ66 ዓ/ም የተገደሉት የ60ዎቹ ባለስልጣናት ስም ፎቶና አጭር የሕይወት ታሪካቸው (1967 ዓ/ም)

Pastor Getnet Bekele

Pastor Getnet Bekele

Ethiopia Sheger FM Mekoya - የመንግስቱ ኑዛዜ - የግምቦት 8ቱ መፈንቅለ መንግስት @ShegerFMRadio | መቆያ | Tizita Ze Arada

Ethiopia Sheger FM Mekoya - የመንግስቱ ኑዛዜ - የግምቦት 8ቱ መፈንቅለ መንግስት @ShegerFMRadio | መቆያ | Tizita Ze Arada

ከትግራይና አማራ እየተነቀለው ባንዴራ እጣፈንታ/ተከዘ ዘብ -የመጨረሻ የኦህዴድ ምሽግ -11-24-2025

ከትግራይና አማራ እየተነቀለው ባንዴራ እጣፈንታ/ተከዘ ዘብ -የመጨረሻ የኦህዴድ ምሽግ -11-24-2025

“ይሄ ትውልድ ያንን ትውልድ ስለምን ይወቅሰዋል?” ቆይታ ከአቶ ተድላ ድረሴ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች

“ይሄ ትውልድ ያንን ትውልድ ስለምን ይወቅሰዋል?” ቆይታ ከአቶ ተድላ ድረሴ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች

Lualawi ሉዓላዊ/ኢትዮጵያ ከኮርያ ጦርነት ጀምሮ የውጭ  ኃይል መሳርያ ነች -ኤርትራ /ኢህ አዴግ የከፈትብንም ጦርነት ተስፋፊነት ነው/’18ዓመታት መሬታችን

Lualawi ሉዓላዊ/ኢትዮጵያ ከኮርያ ጦርነት ጀምሮ የውጭ ኃይል መሳርያ ነች -ኤርትራ /ኢህ አዴግ የከፈትብንም ጦርነት ተስፋፊነት ነው/’18ዓመታት መሬታችን

የ ምሽት የአማርኛ ዜና ሕዳር 15-2018 ዓም - Abbay News - Ethiopia

የ ምሽት የአማርኛ ዜና ሕዳር 15-2018 ዓም - Abbay News - Ethiopia

Lualawi ሉዓላዊ/ 5 ሰዓታት ከዶ/ር ካሳ ከበደ ጋር

Lualawi ሉዓላዊ/ 5 ሰዓታት ከዶ/ር ካሳ ከበደ ጋር

ስለ አነጋጋሪው “ቀይ አንበሳ” ቆይታ ከዶክተር ተስፋዬ መኮንን ባይለየኝ ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች

ስለ አነጋጋሪው “ቀይ አንበሳ” ቆይታ ከዶክተር ተስፋዬ መኮንን ባይለየኝ ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች

እኔ ፣ መንግስቱ እና በአሉ ግርማ | Mengistu Hilemariam | Bealu Girma | Dawit woldegiorgis

እኔ ፣ መንግስቱ እና በአሉ ግርማ | Mengistu Hilemariam | Bealu Girma | Dawit woldegiorgis

🔴ከሙሽሮቹ ጀርባ ያልተሰማው እውነት🔻ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ መልእክት #new #ethiopian

🔴ከሙሽሮቹ ጀርባ ያልተሰማው እውነት🔻ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ መልእክት #new #ethiopian

“የከተማው መናኝ” ኤልያስ መልካ  የፍቅር ሕይወት በጨረፍታ! ቆይታ ከይነገር ጌታቸው ጋር @endalegetamultimedia #zagolbookbank #books

“የከተማው መናኝ” ኤልያስ መልካ የፍቅር ሕይወት በጨረፍታ! ቆይታ ከይነገር ጌታቸው ጋር @endalegetamultimedia #zagolbookbank #books

አስደማሚና አስቂኝ ገጠመኞች ከተወዳጁ ደራሲ ታገል ሰይፉ! ክፍል - 1 #endalegetakebede #tagelseifu #ethiopia #booktube

አስደማሚና አስቂኝ ገጠመኞች ከተወዳጁ ደራሲ ታገል ሰይፉ! ክፍል - 1 #endalegetakebede #tagelseifu #ethiopia #booktube

ትረካ - እንዴት ከሀገር በሴራ ወጣሁ? - ከኮ/ሎ መንግስቱ አንደበት  | #tireka #ትረካ #amharicbooks #ታሪክ #ethiopianhistory

ትረካ - እንዴት ከሀገር በሴራ ወጣሁ? - ከኮ/ሎ መንግስቱ አንደበት | #tireka #ትረካ #amharicbooks #ታሪክ #ethiopianhistory

Ethiopian: ህዳር 15/2018 ዓ ም ሰበር መረጃ አማራ#anchormediaፋኖ#fano #ethioforumኢትዮፎረም  2025#amhar#anchormedia

Ethiopian: ህዳር 15/2018 ዓ ም ሰበር መረጃ አማራ#anchormediaፋኖ#fano #ethioforumኢትዮፎረም 2025#amhar#anchormedia

Assefa Chabo with Meaza Birru On Sheger Chewata Engida - Part 2

Assefa Chabo with Meaza Birru On Sheger Chewata Engida - Part 2

ከቦሌ ጭፍራ ወደ ቦሌ መድኃኒዓለም || ከጥልቅ አለማዊነት ወደ ጥልቅ መንፈሳዊነት|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.112 || አላዶር

ከቦሌ ጭፍራ ወደ ቦሌ መድኃኒዓለም || ከጥልቅ አለማዊነት ወደ ጥልቅ መንፈሳዊነት|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.112 || አላዶር

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]