የሥነ-ልቦና ጤና በክርስትና ዓይን • Mental Health and Christianity | Selah Focus
Автор: Selah Ethiopia
Загружено: 2023-10-10
Просмотров: 1421
ክርስቲያን የሆነ ሰው የስነ ልቦና ጤና ችግር ይገጥመዋል?
ፈተና እና ውድቀት በበዛበት በዚህ ዓለም ስንኖር፣ በተለያዩ የስሜት ቀውሶች ውስጥ ራሳችንን ልናገኘው እንችላለን። እንዲህ ባለ ሁኔታ ውስጥ እንደ ክርስቲያን ምን ልናደርግ ይገባናል? መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይመክረናል? በዛሬው ዝግጅታችን በጌታ እህቶቻችን የሆኑት ለረጅም ጊዜ በስነ ልቦና ጤና ዙሪያ ልምድ ያላቸው ናርዶስ ማሞ እና ዶ/ር ባርኮት ሚልኪያስ ውይይት አድርገዋል። አብራችሁን ቆዩ!
Do Christians experience mental health issues?
Living in a fallen world can send us spiraling in all kinds of emotional and psychological crises. What’s a Christian to do in these situations? What direction and understanding can we glean from the Bible? Our sisters in Christ, seasoned counselor Nardos Mamo and psychiatrist Dr. Barkot Milkias, share their thoughts with us. Stay with us.
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: