Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

በ50 ሺብር ደረቅ ሳሙና ማምረትና መሸጥ፣ የደረቅ የልብስ ሳሙና አሰራር ሂደቶች "

Автор: Tazima Midia ጣዝማ ሚዲያ

Загружено: 2025-10-07

Просмотров: 1864

Описание:

በቀላሉ በቤት ውስጥ ደረቅ የልብስ ሳሙና አመራረት ሂደቶች፣ደረቅ የልብስ ሳሙና አመራረት ስልጠና፣በትንሽ ገንዘብ ካፒታል ደረቅ የልብስ ሳሙና በቤት ውስጥ አምርቶ መሸጥ፣በቤት ውስጥ ደረቅ የልብስ ሳሙና አመራረት ቴክኒኮች፣የሳሙና ሳፕ እሴት ወይም ሳፕ ቫልዩ አሰራር፣የሳሙና ኬሚስትሪ፣የሳሙና ሳፖኒፊኬሽን ሂደቶች በዝርዝር፣Home made bar soap production process in easy ways,bar or laundery soap production tranning,home made small bussiness bar soap production and saling,home made bar soap production process in details,saponefication value or sap value calculation,soap chemistry,saponefication process
#የደደረቅ ሳመና አዘገጃጃት(Recipe)
የተጠቀምከኩት"የሳሙና ግብአቶች መጠን አሰላል እነሆ:-
ሀ/የሳሙና ኬሚስትሪና የሳሙና መስሪያ ግብእአቶችን ስሌት
መሰረታዊ የኪሚስትሪ ሳይንሳዊ ቀመር በመጠቀም
Triglyceride (Fat/Oil) + Sodium Hydroxide (Lye) → Soap (Fatty Acid Salt) + Glycerol
1ኛ/አጠቃላይ የሚያስፈልገንን ዘይት መጠን መወሰን
በመጀመርያ የኬሚስትሪ ቀመርን ተጠቅመን 10 ፍሬ ሳሙና እያንዳንዳቸዉ 250 ግራም የሚመዝን ባጠቃላይ 2500 ግራም የሳሙና ግብአቶችን ለክተን እናዘጋጃልን ፡፡
አንድ ሳሙና ከሞላ ጎደል ሙሉ በሙሉ ከዘይት የተሰራ ስለሆነ፣ የምንፈልገው አጠቃላይ የሳሙና ክብደት (2500 ግራም) የሚያክል ዘይት ያስፈልገናል።
አጠቃላይ የዘይት መጠን: 2500 ግራም
2ኛ/ የዘይቶቹን አይነት እና በምን ያህል መጠን እንደምንጠቀም
አሁን እኔ ምሰራላችሁ ሳሙና በፋብሪካ ስታንዳርድ ብዙ ሳሙና አምራቾች የሚጠቀሙበት ፎርሙላ በመጠቀም የኮኮናት ዘይት: 40% ማለትም ጥሩ አረፋ እና የማፅዳት አቅም እንዲኖረዉ ፣የፓልም ዘይት 30% ማለትም ጥሩ ሳሙናው ጠንካራ እንዲሆን የሱፍ አበባ ዘይት: 30% ይሀም ለስላሳ እንዲሆን እና እርጥበት እንዲሰጥ ያደርግልናል፡፡
በዚህም መሰረት በግራም
 የኮኮናት ዘይት: 2500 ግራም (አጠቃላይ ዘይት) x 0.40 (40%) = 1000 ግራም
 የፓልም ዘይት: 2500 ግራም (አጠቃላይ ዘይት) x 0.30 (30%) = 750 ግራም
 የሱፍ አበባ ዘይት: 2500 ግራም (አጠቃላይ ዘይት) x 0.30 (30%) = 750 ግራም
 ጠቅላላ ዘይት: 1000 + 750 + 750 = 2500 ግራም (ይህ ትክክል መሆኑን ያረጋግጥልናል)፡
3ኛ/ለእንዳንዱ ዘይት አየነት የሚስፈልገንን የዘይት መጠን እና የሶዲየም ሃይድሮክሳይድ (NaOH) መጠን ማስላት

ይህንን የምናውቀው እያንዳንዱ የዘይት አይነት የራሱ የሆነ "SAP value" ወይም (Saponification Value) በመጠቀም ነዉ፡፡በየተለያዩ ዘይቶች የተለያዩ ባህሪያት ስላሏቸው (አረፋ፣ ጥንካሬ፣ ማለስለስ)፣ በአንድነት መጠቀም የተሻለ ነው።
SAP value: ማለት 1 ግራም ዘይትን ሙሉ በሙሉ ወደ ሳሙና ለመቀየር ስንት ግራም NaOH እንደሚያስፈልግ የሚያሳይ ቁጥር ነው።
ከዚህም በተጨማሪ የምንሰራዉ ሳሙና አልካላይን ቤዙ በዝቶ ልብስ ሲናጥብ ቆዳችን እንዳይደርቅ ከምናሰላዉ የቤዝ አልካሊን ዉሀድ 5% "superfat" እንቀንስለታለን፡፡
በዚህም መሰረት የሚፈለገው የሶዲየም ሃይድሮክሳይድ (NaOH) መጠን ከላይ ባገኘነዉ የዘይት መጠን ስናሰላዉ
ሀ/ለእንዳንዱ ዘይት አየነት የሚስፈልገንን የዘይት መጠን
 የኮኮናት ዘይት SAP value: 0.190 (በአማካይ)
• የሚፈለገው NaOH ለኮኮናት ዘይት: 1000 ግራም x 0.190 = 190 ግራም
 የፓልም ዘይት SAP value: 0.141 (በአማካይ)
• የሚፈለገው NaOH ለፓልም ዘይት: 750 ግራም x 0.141 = 105.75 ግራም ሲጠጋጋ 105.8 ግራም ይሆናል፡፡
 የሱፍ አበባ ዘይት SAP value: 0.134 (በአማካይ)
የሚፈለገው NaOH ለሱፍ አበባ ዘይት: 750 ግራም x 0.134 = 100.5 ግራም ይሆናል፡፡
ለ /የሶዲየም ሃይድሮክሳይድ (NaOH) መጠን
ስለዚህ ከላይ እንዳየነው አጠቃላይ የ NaOH መጠን (ያለ superfat): 190 + 105.8 + 100.5 = 396.5 ግራም ይሆናል፡
የ5% Superfat ስንቀንሰዉ ማለትም ቤዙ በዝቶ ልብስ ሲናጥብ ቆዳችን እንዳይደርቅ
396.25 ግራም x 0.05 (ለ 5%) = 19.81 ግራም ይሆናል፡፡
ስለዚህ ከአጠቃላይ NaOH ላይ 19.81 ግራም እንቀንሳለን።
የመጨረሻ የ NaOH መጠን: 396.3 - 19.81 = 376.44 ግራም ወደ 376.5 ግራም እናጠጋጋዋለን፡፡
4/የሚፈለገው የውሃ መጠን ማሰላት
 ለሳሙና አሰራር የውሃ መጠን ብዙውን ጊዜ ከጠቅላላው የዘይት ክብደት 33% ያህል ይመከራል።
በዚህም መሰረት10 ፍሬ ሳሙና እያንዳንዳቸዉ 250 ግራም የሚመዝን ባጠቃላይ 2500 ግራም የሚመዝን ሳሙና ለመስራት የሚያስፈልገን የውሃ መጠን: 2500 ግራም (አጠቃላይ ዘይት) x 0.33 = 825 ሚሊ ሊትር ያስፈልገናል፡፡
5/ሌሎች ተጨማሪ ግብአቶች ማስላት
1ኛ.ግሊሰሪን (Glycerin): ለቆዳ እርጥበት 25-50 ሚሊ ሊትር ወይም ከአጠቃላይ የዘይት መጠን 1-2% መጠቀም ይቻላል፡፡በአማከይ 1.5 መጠቀም እችላለሁ፡፡
በዚሀም መሰረት በአማካይ 35 ሚሊ ሊትር እንጨምራለን፡፡
2ኛ.የሽቶ ዘይት ለጥሩ ማዛና ለጥሩ ሽታ የላቬንደር ወይም የሎሚ ሽቶ ዘይት 25-50 ሚሊ ሊትር ወይም ከአጠቃላይ የዘይት መጠን 1-2% እንጨምራለን፡፡በአማከይ 1.5 መጠቀም እችላለሁ፡፡
በዚሀም መሰረት በአማካይ 35 ሚሊ ሊትር እንጨምራለን፡፡
3ኛ.የልብስ ማቅለሚያ (Dye): ሳይበዛ ሳያንስ ሳሙናዉ እንዲያምር ለውበት የምንፈልገዉን ቀለም አይነት እንደ ምርጫችን ጥቂት ጠብታዎች እንጨምራለን፡፡
4ኛ.ቤኪንግ ሶዳ (Baking Soda): ለማፅዳት አቅም እንዲጨምር ከ50-75 ግራም ወይም ከ2-3 የሾርባ ማንኪያ እንጨምራለን፡፡
በዚሀም መሰረት በአማካይ 2 የሾርባ ማንኪያ እንጨምራለን፡፡
 አጠቃላይ ለ10 ፍሬ እያንዳንዳቸው 250 ግራም የሚመዝን የልብስ ሳሙና ባጠቅላይ 2.5 ኪሎ ግራም ሳሙና ለማምረት የሚያስፈልጉ ግብአቶች
 ሶዲየም ሃይድሮክሳይድ (Sodium Hydroxide - NaOH): 376.5 ግራም
 የተጣራ ውሃ (Distilled Water): 825 ሚሊ ሊትር
 የኮኮናት ዘይት (Coconut Oil): 190 ግራም
 የፓልም ዘይት (Palm Oil): 105.8 ግራም
 የሱፍ አበባ ዘይት (Sunflower Oil): 100.5 ግራም
 ግሊሰሪን (Glycerin): 35 ሚሊ ሊትር
 ሽቶ ዘይት ወይም የላቬንደር ወይም የሎሚ ሽቶ ዘይት: 35 ሚሊ ሊትር
 .የልብስ ማቅለሚያ (Dye): ጥቂት ጠብታዎች
 ቤኪንግ ሶዳ (Baking Soda): 2 የሾርባ ማንኪያ
ዉድ የዚሀ ቻናለ ቤተሰቦች በዚሀ መሰረት ደረቅ የልብስ ሳሙና ቤታችሁ አምርታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡

በ50 ሺብር ደረቅ ሳሙና ማምረትና መሸጥ፣ የደረቅ የልብስ ሳሙና አሰራር ሂደቶች "

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

የደረቅ ሳሙናን ጥራት እንዴት ማረጋገጥ እና ማሻሻል ይቻላል?#soap  #quality #

የደረቅ ሳሙናን ጥራት እንዴት ማረጋገጥ እና ማሻሻል ይቻላል?#soap #quality #

በ10 ሺህ ብር ብቻ የሚጀምሩ 11 አዋጭ ቢዝነሶች,11 most Viable Businesses  Started with 10,000 ETB

በ10 ሺህ ብር ብቻ የሚጀምሩ 11 አዋጭ ቢዝነሶች,11 most Viable Businesses Started with 10,000 ETB

በቤት ውስጥ ደረቅ የልብስ ሳሙና አመራረት ሂደቶች፣ደረቅ የልብስ ሳሙና አመራረት ስልጠና፣  DIY Home made bar soap production steps,

በቤት ውስጥ ደረቅ የልብስ ሳሙና አመራረት ሂደቶች፣ደረቅ የልብስ ሳሙና አመራረት ስልጠና፣ DIY Home made bar soap production steps,

ЧУРЧХЕЛА — Настоящий рецепт от А до Я

ЧУРЧХЕЛА — Настоящий рецепт от А до Я

የደረቅ ሳሙና አሰራር

የደረቅ ሳሙና አሰራር

የሻማ ማምረት ቢዝነስ ለመጀመር ያሰባችሁ | በሻማ ማምረት ስራ በወር 50.00 ብር ትርፋማ የሚያደርግ#የሻማ_ማሽን, #አዋጭ_የስራ_ዘርፍ#ቢዝነስ የሻማ_ማምረቻ

የሻማ ማምረት ቢዝነስ ለመጀመር ያሰባችሁ | በሻማ ማምረት ስራ በወር 50.00 ብር ትርፋማ የሚያደርግ#የሻማ_ማሽን, #አዋጭ_የስራ_ዘርፍ#ቢዝነስ የሻማ_ማምረቻ

Жириновский предсказал, когда завершится война в Украине —и всё идёт по его плану!

Жириновский предсказал, когда завершится война в Украине —и всё идёт по его плану!

ደረቅ የልብስ ሳሙና አሰራር  | Make close bar soap

ደረቅ የልብስ ሳሙና አሰራር | Make close bar soap

የሳሙና ማምረቻ ማሽን ዋጋ | price of soap making machine | Profitable business | SILE BUSINESS

የሳሙና ማምረቻ ማሽን ዋጋ | price of soap making machine | Profitable business | SILE BUSINESS

Must Watch!! Do This Before Starting Detergent Business #ፈሳሽሳሙና #detergent #largo

Must Watch!! Do This Before Starting Detergent Business #ፈሳሽሳሙና #detergent #largo

ደረቅ ሳሙና አሰራር  #saopmaking #ደረቅሳሙና #barsoapmaking

ደረቅ ሳሙና አሰራር #saopmaking #ደረቅሳሙና #barsoapmaking

ለሽያጭ የሚሆን የሳሙና አመራረት| how to make soap | የሳሙና አሰራር

ለሽያጭ የሚሆን የሳሙና አመራረት| how to make soap | የሳሙና አሰራር

ዘመናዊ የልብስ እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን ዋጋ 2015 | laundry and body soap machine price in Ethiopia|Gebeya

ዘመናዊ የልብስ እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን ዋጋ 2015 | laundry and body soap machine price in Ethiopia|Gebeya

Make Bar soap at home ደረቅ ሳሙና በ M ኑዱልስ

Make Bar soap at home ደረቅ ሳሙና በ M ኑዱልስ

💥#በአመድውሃ #ከዘይት #የተሰራ #የልብስ #ሳሙና  #soap #ash #ashley #lye #homemadesoap #comedianeshetu #seifuonebs

💥#በአመድውሃ #ከዘይት #የተሰራ #የልብስ #ሳሙና #soap #ash #ashley #lye #homemadesoap #comedianeshetu #seifuonebs

የሳሙና መስርያ ማሽነሪ ዋጋ  |Saop making machineries price #የፈሳሽሳሙናማሽነሪ #የዱቄትሳሙናማሽነሪ #የደረቅሳመናማሽነሪ

የሳሙና መስርያ ማሽነሪ ዋጋ |Saop making machineries price #የፈሳሽሳሙናማሽነሪ #የዱቄትሳሙናማሽነሪ #የደረቅሳመናማሽነሪ

How to make a Bar Soap at home Complete Recipe #ሳሙና #Saop

How to make a Bar Soap at home Complete Recipe #ሳሙና #Saop

ከአነስተኛ እስከ ከፍተኛ ካፒታል ደረቅ ሳሙና የማምረት ቢዝነስ

ከአነስተኛ እስከ ከፍተኛ ካፒታል ደረቅ ሳሙና የማምረት ቢዝነስ

የሳሙና አመራረት | ያለ ማሽን | የልብስ ሳሙና አሰራር

የሳሙና አመራረት | ያለ ማሽን | የልብስ ሳሙና አሰራር

የምትሰሩት ፈሳሽ ሳሙና እየቀጠነባችሁ እና የምርታችሁ ዋጋ እየጨመረባችሁ ለተቸገራችሁ መፍትሄ እነሆ፡፡ #liquid #soap #facts

የምትሰሩት ፈሳሽ ሳሙና እየቀጠነባችሁ እና የምርታችሁ ዋጋ እየጨመረባችሁ ለተቸገራችሁ መፍትሄ እነሆ፡፡ #liquid #soap #facts

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]