Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

🔴 LIVE|ቀጥታ ዓለምን ያስደመመው ድንቅ የጥምቀት በዓል አከባበር| ጥር 11/2018 ዓ.ም |Grand Celebration of Ethiopian Epiphany

Автор: Sunael Media | ሳንኤል ሚዲያ

Загружено: 2026-01-18

Просмотров: 192

Описание:

ቀጥታ ስርጭት፡ ዓለምን ያስደመመው ድንቅ የጥምቀት በዓል አከባበር | ጥር 11 ቀን 2018 ዓ.ም | ጃንሜዳ

"ዮርዳኖስ ሆይ! ፈጣሪሽን በሥጋ ተገልጦ ልትጠመቂ ወደ አንቺ በመጣ ጊዜ ምን ሆነሽ ሸሸሽ?"

ዛሬ ጥር ፲፩ (11)ቀን ፳፻፲፰ (2018) ዓ.ም በመላው ኢትዮጵያ በታላቅ ግርማና ድምቀት የሚከበረውን የጌታችንን የጥምቀት በዓል በሳንኤል ሚዲያ (Sunael Media) ቀጥታ ይከታተሉ። በዓለም አቀፉ የሳይንስና የባሕል ተቋም (UNESCO) በማይዳሰስ የዓለም ቅርስነት የተመዘገበው ይህ ታላቅ በዓል፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ምእመናን፣ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ጎብኚዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ ጃንሜዳ በልዩ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል።

በዚህ ልዩ የቀጥታ ስርጭት፦
ሥርዓተ ጥምቀት፦ በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩና በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራው የውኃ መቀደስና የሕዝብ ጥምቀት ሥርዓት።
የሊቃውንት ወረብ፦ በቅዱስ ያሬድ ዜማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሊቃውንት የሚያቀርቡት ማራኪ ምስጋና።
የታቦታቱ አሸኛኘት፦ ጸሎቱና ቡራኬው ከተጠናቀቀ በኋላ ታቦታቱ በክብር ወደ መንበራቸው የሚመለሱበት አስደናቂ ትዕይንት።
ሕዝባዊ ድምቀት፦ መላው ኢትዮጵያዊ በባህላዊ አልባሳት አጊጦ በዓሉን ሲያከብር የሚታይ ልዩ ውበት።

ሳንኤል ሚዲያ ይህንን የኢትዮጵያ ኩራትና የኦርቶዶክሳውያን በረከት በያላችሁበት ወደ ቤታችሁ ያደርሳል።

🙏 ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግና ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ የጥምቀቱ በረከት ተሳታፊ ይሁኑ።

LIVE | Grand Celebration of Ethiopian Epiphany (Timkat) | Jan 19, 2026 | Jan Meda

"Behold, the Lamb of God who takes away the sin of the world!"

Join Sunael Media for an exclusive live broadcast of Timkat, the glorious celebration of the Epiphany of our Lord Jesus Christ. Today, January 19, witness the world-renowned festival live from Jan Meda, Addis Ababa. Recognized by UNESCO as a World Intangible Cultural Heritage, Ethiopian Timkat is a breathtaking display of faith, tradition, and unity.

Broadcast Highlights:
Holy Water Blessing: The solemn religious ceremony led by His Holiness the Patriarch and the Holy Synod at the baptismal pool.
Ancient Chants (Wereb): The soul-stirring hymns of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church performed by scholars (Liqawunt).
Grand Procession: The majestic return of the Holy Tabots to their respective churches accompanied by a sea of white-clad faithful.

Cultural Splendor: Experience the unique traditional dances, songs, and colorful umbrellas that make this festival one of the most beautiful on Earth.

Global Reach: Sunael Media brings the spiritual heartbeat of Ethiopia to our viewers in the USA, UK, UAE, Europe, and beyond. Start your day with the divine blessing of the Timkat waters.

🔔 Subscribe and turn on the notification bell to stay connected with our full spiritual coverage. 💬 Live Chat: Share your "Melkam Timkat" wishes and prayer requests in our global chat.


#ጥምቀት #ዮርዳኖስ #ጃንሜዳ #ታቦት #መዝሙር #ስብከት #ቀጥታስርጭት #ኦርቶዶክስተዋህዶ #የቅዱሳንበዓላት #መድኃኔዓለም #ቅድስትማርያም #ቅዱስሚካኤል #ቅዱስገብርኤል #ቅዱስዑራኤል #የማለዳጉባኤ #የአእላፋትዝማሬ #አስተርዮ #ትንሳኤ #ገና #ኢትዮጵያ #ማኅሌት #ዋዜማ #ቅዳሴ #ጸሎተኪዳን #የምሽትጉባኤ #መንፈሳዊአገልግሎት #ጾምእናጸሎት #የቅዱሳንታሪክ #ሳንኤልሚዲያ #Epiphany #Timkat #EthiopianEpiphany #Epiphany #UNESCO #AddisAbaba #UNESCOWorldHeritage #Procession #EthiopianCulture #Timkat2026 #ethiopianorthodox #orthodoxtewahedo #LiveStream #mezmur #sibket #medhanialem #SaintMary #saintmichael #saintgabriel #sainturiel #jesus #holyspirit #Liturgy #holyfeasts #CovenantPrayer #mahlet #bibleteachings #sunaelmedia

👍💦 This are the links to the playlists :
   • 📖✝️የመጽሐፍ ቅዱስና የኦርቶዶክስ ትምህርቶች | Bible Preac...  
   • ✨🎉ዓመታዊ የቅዱሳን ንግስ በዓላት | Annual Feast and H...  
   • 🎶💒 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች | Orthodox Tewahedo ...  
   • ⛪🕯️ 🎶  ሥርዓተ ቅዳሴ፣ ማህሌት እና ኪዳን | Holy Liturg...  

📌 Follow Us for More on:
🔹 https://t.me/SunaelMedia
🔹   / sunael_media  
🔹   / sunaelhubofficial  

🔴 LIVE|ቀጥታ ዓለምን ያስደመመው ድንቅ የጥምቀት በዓል አከባበር| ጥር 11/2018 ዓ.ም |Grand Celebration of Ethiopian Epiphany

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

🔴 Live| ቀጥታ ከፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸሎተ ኪዳንና ቅዳሴ| ጥር 18/2018 ዓ.ም |Holy Liturgy & Covenant at Piazza St George

🔴 Live| ቀጥታ ከፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸሎተ ኪዳንና ቅዳሴ| ጥር 18/2018 ዓ.ም |Holy Liturgy & Covenant at Piazza St George

🔴LIVE #ሥርዓተ_ቅዳሴ ‼️👉#ቀጥታ_ከገርጂ_ጊዮርጊስ || ጥር 18 ስባር አጽሙ ነው

🔴LIVE #ሥርዓተ_ቅዳሴ ‼️👉#ቀጥታ_ከገርጂ_ጊዮርጊስ || ጥር 18 ስባር አጽሙ ነው

በአፍሪካ ትልቁ ቤተክርስቲያን ሽንቆሮ ቅዱስ ሚካኤል ሊያልቅ ነው! | Shenkoro St  Michael Set to Become the Biggest in Africa

በአፍሪካ ትልቁ ቤተክርስቲያን ሽንቆሮ ቅዱስ ሚካኤል ሊያልቅ ነው! | Shenkoro St Michael Set to Become the Biggest in Africa

ጥምቀትን በጎንደር ከተራ TIMKET GONDAR

ጥምቀትን በጎንደር ከተራ TIMKET GONDAR

🔴 LIVE |ቀጥታ ዓለምን ያስደመመው ድንቅ የጥምቀት በዓል አከባበር| ጥር 11/2018 ዓ.ም |Grand Celebration of Ethiopian Epiphany

🔴 LIVE |ቀጥታ ዓለምን ያስደመመው ድንቅ የጥምቀት በዓል አከባበር| ጥር 11/2018 ዓ.ም |Grand Celebration of Ethiopian Epiphany

ታህሣሥ  አማኑኤል ንግሥ

ታህሣሥ አማኑኤል ንግሥ

በፋኖ አንድነት 4ኪሎ ታምሷል የውጪ ዲፕሎማቶች ዝግ ስብሰባ በፋኖ ጉዳይ | አዲስ አበባ 5ቱም በሮች በከፍተኛ ጥበቃ ታጅበዋል #anchor media

በፋኖ አንድነት 4ኪሎ ታምሷል የውጪ ዲፕሎማቶች ዝግ ስብሰባ በፋኖ ጉዳይ | አዲስ አበባ 5ቱም በሮች በከፍተኛ ጥበቃ ታጅበዋል #anchor media

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

ከ 240,000,000 ብር በላይ የፈጀው ቤተ ክርስትያን የት ሰፈር ነው? #comedianeshetu #donkeytube #orthodoxtewahido

ከ 240,000,000 ብር በላይ የፈጀው ቤተ ክርስትያን የት ሰፈር ነው? #comedianeshetu #donkeytube #orthodoxtewahido

Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ

Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ

#Live#ኪዳን_ተጀመረ#ቀጥታ_ከገርጂ_ ጊዮርጊስ #ኪዳን#ቅዳሴ#ማኅሌት#ወረብ#መዝሙር#ሰዓታት#ስብከት#ንግስ#ጉባኤ#18/5/2018

#Live#ኪዳን_ተጀመረ#ቀጥታ_ከገርጂ_ ጊዮርጊስ #ኪዳን#ቅዳሴ#ማኅሌት#ወረብ#መዝሙር#ሰዓታት#ስብከት#ንግስ#ጉባኤ#18/5/2018

🔴 Live | ቀጥታ ከፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዋዜማ ማህሌቱ ደምቋል | ጥር 17/2018 ዓ.ም | Piazza St. George Church: Eve Mahlet

🔴 Live | ቀጥታ ከፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዋዜማ ማህሌቱ ደምቋል | ጥር 17/2018 ዓ.ም | Piazza St. George Church: Eve Mahlet

ጥምቀትን በጎንደር እንኳን አደረሳች ADBAR አድባር You even celebrated baptism in Gondar.

ጥምቀትን በጎንደር እንኳን አደረሳች ADBAR አድባር You even celebrated baptism in Gondar.

የቃና ዘገሊላ መዝሙር ስብስብ//Kana Ze Gelila Mezmur//Cana of Galilee Hymns Collection @መቅደስዘኦርቶዶክስሚዲያ

የቃና ዘገሊላ መዝሙር ስብስብ//Kana Ze Gelila Mezmur//Cana of Galilee Hymns Collection @መቅደስዘኦርቶዶክስሚዲያ

🔴 Live | ቀጥታ ከመስቀል አደባባይ ቅዱስ እስጢፋኖስ የምሽት ጉባኤ |ጥር 17/2018 ዓ.ም| Night Blessed Gathering at St. Stephen

🔴 Live | ቀጥታ ከመስቀል አደባባይ ቅዱስ እስጢፋኖስ የምሽት ጉባኤ |ጥር 17/2018 ዓ.ም| Night Blessed Gathering at St. Stephen

ከስላሴ - ጃልሜዳ || ስላሴ ፣ገብርኤል፤ማርያም ታቦታት ሲገናኙ የሚፈጥረው ልዩ ድባብ |#Ethiopian Epiphany Festival #timket

ከስላሴ - ጃልሜዳ || ስላሴ ፣ገብርኤል፤ማርያም ታቦታት ሲገናኙ የሚፈጥረው ልዩ ድባብ |#Ethiopian Epiphany Festival #timket

❗️❗️ተአምር ነው❗️❗የካ ሚካኤል የሆነውን ተመልከቱ || የየካው ሚካኤል || የካ ሚካኤል ታሪክ ተሰራ ጥር 12 2018 ዓ.ም @mequamiyamedia

❗️❗️ተአምር ነው❗️❗የካ ሚካኤል የሆነውን ተመልከቱ || የየካው ሚካኤል || የካ ሚካኤል ታሪክ ተሰራ ጥር 12 2018 ዓ.ም @mequamiyamedia

ነይ ነይ እምዬ ማርያም || ገብርኤል በሰማይ || በዘባነ ኪሩብ || ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ@21media27

ነይ ነይ እምዬ ማርያም || ገብርኤል በሰማይ || በዘባነ ኪሩብ || ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ@21media27

ቅዱስ ሚካኤልን ጥሩት ፥ ሩህሩህ መልዓክ ነው!!! | Dr Rodas Andromeda| ዶር ሮዳስ ታደሰ| shama| qebeto| Awtar| Venusia

ቅዱስ ሚካኤልን ጥሩት ፥ ሩህሩህ መልዓክ ነው!!! | Dr Rodas Andromeda| ዶር ሮዳስ ታደሰ| shama| qebeto| Awtar| Venusia

ከተራ በሲያትል  ✝️🙏🏽♥️

ከተራ በሲያትል ✝️🙏🏽♥️

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com