ትክክለኛ አምባሻ አገጋገር/ # በአኒስ || Ethiopian food - How to make Ambasha bread - "Anise"
Автор: Axa Tube
Загружено: 2020-08-23
Просмотров: 40130
#Axatube#breakfast#Ambashabread#hmbasha
ትክክለኛ አምባሻ /ሕምባሻ አገጋገር/ አሰራር # በአኒስ || Ethiopian & Eritrean traditional food - How to make original Ambasha/hmbasha bread recipe - with Anise
ሙሉውን ቪዲዮ ብትመለከቱት ጠቃሚ ነገር ታገኙበታላቹ!!!!!!
1 ማንኪያ ደረቅ እርሾ
4 ኩባያ ነጭ ዱቄት
1/4 ኩባያ ስኳር
1 ማንኪያ ጨው
1/2 ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
1/4 ኩባያ ዘይት
1 ኩባያ ውሃ
1 ማንኪያ አኒስ የተፈጨ
አኒስ ከከሙን ጋር በጣም የሚመሳሰል ነገር ግን በጣዕም የሚለይ ቅመም ነው:
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: