አርሰናል አሁንም መሪ ነው!!!ለሰበብ የማይመቸው የአርሰናል ሽንፈት!!!የሚያረጋጋ ብዙ ነገር ያለው አርሰናል!!!ለቀጣይ ጨዋታ ከመድፈኞቹ ምን ይጠበቃል?
Автор: Sheger Sport With Abebe Gidey
Загружено: 2026-01-26
Просмотров: 6669
አርሰናል በውድድር ዓመቱ ሶስተኛ ሽንፈቱን ትናንት ተሸንፏል።በሜዳው ላለመሸነፍ የነበረው ዕቅድ ተበላሽቷል። በአንድ ጨዋታ ሶስት ጎል አስተናግዷል።አነስተኛ ጎል ተቆጥሮበት ሊጉን የማሸነፍ ሪከርድን የመጋራት ዕድሉም ተበላሽቷል።
የትናንቱ ሽንፈት ከዋንጫ ፉክክሩ አንፃር ምን ማለት ነው?ቀጥሎስ መድፈኞቹ ምን ማድረግ አለባቸው?
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: