🔴
Автор: መክሊት ዘተዋሕዶ Meklit the Tewahido
Загружено: 2025-10-28
Просмотров: 750
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ድርሳነ ገብርኤል የመስከረም
💌💌💌💌💌💌💌💌
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርኅዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን
♥ቅዱስ #ገብርኤል #ሊቀ #መላእክት!
💌💌💌ቅዱስ ገብርኤል 💌💌
👉 በራማ ከሚኖሩ ሊቃናት አንዱ::
👉 አርባብ በሚባሉ አሥር ነገዶች ላይ አለቅነትን የተሾመ::
👉 የስሙ ትርጓሜ "እግዚእ ወገብር" (ጌታና አገልጋይ) አንድም "አምላክ ወሰብእ" (የአምላክ ሰው መሆን) ማለት የሆነ::
👉 በመጀመሪያዋ የፍጥረት ቀን ዘጠና ዘጠኙን ነገደ መላእክት ያረጋጋ::
👉 ብርሃናውያን መላእክትን የሚመራ::
👉 በብሉይም ሆነ በሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት አብሣሪነቱ በስፋት የተነገረለት::
👉 በተለይ ደግሞ የወልደ እግዚአብሔርን ሰው የመሆን ዜና ይሸከም ዘንድ ያደለው::
👉 ከድንግል ማርያም ጎን በፍጹም የማይርቅ::
👉 በፈጣን ተራዳኢነቱ ብዙ ቅዱሳንን ያገለገለ ታላቅ ቀናዒ መልአክ ነው::
💌💌💌💌💌💌💌💌💌
#የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል #ረድኤት በረከት አይለየን!
💌💌💌💌💌💌💌💌
መ ክ ሊ ት ዘ ተ ዋ ሕ ዶ
💌💌💌💌💌💌💌💌
ዩቱዩብ ቻናሉን #subscribe#like#_Share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም በየዕለቱ የቅዱሳንን ታሪክ ያድምጡ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: