#Video_Editing
Автор: Dr. Debol
Загружено: 2021-07-03
Просмотров: 68
Thank you all for your support! 💪💪
500k total viewers & 58k watch hour over YouTube🙏 ( / @debolwood )
.
🎥Are you interested to do your own video?
የራስዎን ቪድዮ ለማቀናበር ፍላጎት አለዎት?
.
All you need to know about basics of video editing are presented to you in 3 parts.
ስለቪድዮ ማቀናበር ማወቅ ያለባችሁ መሠረታዊ ነገሮች በ3 ክፍሎች ቀርበውላችኋል ።
.
🎬ቪድዮ ኢዲቲንግ ለጀማሪዎች - ክፍል 1 II pinnacle
• #Video_Editing #ቪድዮ ኢዲቲንግ ለጀማሪዎች - ክፍል 1 I...
🎞ይዘት 1
2 እና ከዚያ በላይ ማጀብያ ሙዚቃዎችን እንዴት አስገብተን ድምፃቸውን እናስተካክላለን?
ፎቶዎችን እንዴት ወደተንቀሳቃሽ ምስል እንቀይራለን?
መሸጋገሪያ/transition effect እንዴት እናስገባለን?
.
🎬ቪድዮ ኢዲቲንግ ለጀማሪዎች - ክፍል 2 II pinnacle
• #Video_Editing#ቪድዮ ኢዲቲንግ ለጀማሪዎች - ክፍል 2 II...
🎞ይዘት 2
-የራሳችሁን ድምፅ (recorded voice) እንዴት አስገብታችሁ በተጨማሪ ክላሲካል/የሙዚቃ background ማጀብ ትችላላችሁ?
-Sound effect እንዴት እናስገባለን?
-ያለቀውን ቪድዮ /final output እንዴት እናወጣለን?
.
🎬ቪድዮ ኢዲቲንግ ለጀማሪዎች - ክፍል 3
Video editing for beginners - part 3 II pinnacle
• #Video_Editing#ቪድዮ ኢዲቲንግ ለጀማሪዎች - ክፍል 3 II...
🎞ይዘት 3
-ራሳችን የቀረፅነው ቪድዮ ላይ ተጨማሪ ማጀቢያ ድምፆችን እንዴት እናስገባለን? ያልተፈለጉትንስ እንዴት እናጠፋለን?
-ፎቶ እና ቪድዮ መቀላቀል ይቻላል?
-ፅሁፍ እንዴት እናስገባ?
.
🧩Extra Tip
-Home made light for video recording
• Видео
💠Invitation...Ethio-medical life vine
• #Ethiopia#የህክምና ህይወት/አብረን እንሳቅ/Ethio-medic...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: