Yihew (ይኸው) | Soreti Moges |
Автор: Soreti Moges
Загружено: 2021-09-28
Просмотров: 10312
ይኸው
አንዳች እንዳልተደረገለት ከአምላክ ምንም እንዳልተቀበለ
ከምስጋና ኧረ እንደምን ጎደልሽ ባርኮትሽን እስኪ ቁጠሪ ተነሽ
ኧረ ተነሺ ነፍሴ ሆይ አትዘኚ አትቆዝሚ
እግዚአብሄር ያረገውን በጎነቱን አስቢ
በይ ተነሺ ነፍሴ ሆይ አትዘኚ አትቆዝሚ
እግዚአብሄር ያበዛውን ምህረቱን አስቢ
ሀጢያትሽን ይቅር ብሎ ደዌሽን የፈወሰው
ደካማው አቅምሽን በመንፈሱ ያደሰው
ይሄ ነው/2x እግዚአብሄር ውለታውን አትርሺ
ይሄ ነው/2x እግዚአብሄር ምስጋናሽን አብዢ
አንዳች እንዳልተደረገለት ከአምላክ ምንም እንዳልተቀበለ
ከምስጋና ኧረ እንደምን ጎደልሽ ባርኮትሽን እስኪ ቁጠሪ ተነሽ
ኧረ ተነሺ ነፍሴ ሆይ አትዘኚ አትቆዝሚ
እግዚአብሄር ያረገውን በጎነቱን አስቢ
በይ ተነሺ ነፍሴ ሆይ አትዘኚ አትቆዝሚ
እግዚአብሄር ያበዛውን ምህረቱን አስቢ
ከህይወት እርቀሽ ሳለሽ በምህረት የጎበኘሽ
ከብክነት አሳርፎ ወደ እረፍቱ የመራሽ
ይሄ ነው/2x እግዚአብሄር ውለታውን አትርሺ
ይሄ ነው/2x እግዚአብሄር ምስጋናሽን አብዢ
ኦ ኦ ኦ ኦ/3x
ይኸው ምስጋናዬ ይኸው ይኸው
ይኸው ምስጋናዬ ይኸው ይኸው ይኸው
ይኸው እልልታዬ ይኸው ይኸው
ይኸው እልልታዬ ይኸው ይኸው ይኸው
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: