በደቡብ ሱዳን በተለያዩ መስኮች የተሰማሩት ኢትዮጵያዊው ባለሀብት አይሸሽም ተካ | South Sudan | Aysheshm Teka | Invester |
Автор: EBC
Загружено: 2025-12-12
Просмотров: 3646
በደቡብ ሱዳን በተለያዩ መስኮች የተሰማሩት ኢትዮጵያዊው ባለሀብት አይሸሽም ተካ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ለማጠናከር የድርሻቸውን እየተወጡ እንደሚገኙ ተናግረዋል።ባለሀብቱ በደቡብ ሱዳን በተለያየ መልኩ ላበረከቱት አስተዋፅኦ በደቡብ ሱዳን መንግስት በኩል የክብር ዜግነት እንደተሰጣቸው ይታወሳል።
#Investor #SouthSudan #Ethiopia #AysheshmTeka#ebc #etv #ebcdotstream #news
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: