New Mezmur ማስተዋልን አልብስኝ / Mastewalin Alibsegn
Автор: CATHOLIC MEZMUR
Загружено: 2025-11-30
Просмотров: 211
ማስተዋልን አልብሰኝ
ነበርኩኝ የሚል ቃል :
ከአንደበቴ እንዳይወጣ
ከሩጫው ሜዳ ቀርቼ :
እንዳልገኝ ከወደኃላ
በጊዚያዊው ኑሮዬ :
ጊዜዬን እንዳልቀማ
ምክንያት እንዳልደረደር :
ሽንፈቴን መሸፈኛ።
ማስተዋልን አልብሰኝ
ደግመህ ደግመህ ባርከኝ
በእጅህ ጠብቅ አርገህ ያዘኝ።
ማስተዋልን አልብሰኝ ጌታ
በእጅህ ጠብቅ አርገህ ያዘኝ።
ማስተዋልን አልብሰኝ ጌታ
ኦ ሆ ኦ ሆ ጌታ ማስተዋልን አልብሰኝ
ኦ ሆ ኦ ሆ ጌታ ማስተዋልን ስጠኝ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: