#ዜማችን
Автор: Tigist Ejigu Wondmu
Загружено: 2024-07-29
Просмотров: 164914
ሲመጣ ለናፈቅነው
በነጩ ዙፋን ላለው
ለታረደው በግ ዜማ
በንጉሱ ፊት ሚሰማ
አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ
ሲመጣ ለናፈቅነው
በነጩ ዙፋን ላለው
ለታረደው በግ ዜማ
በንጉሱ ፊት ሚሰማ
አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ
ላለ ለነበረው ደግሞ ለሚመጣው ለሚገዛው ሁሉን
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያልን እንጮሀለን ቀንና ሌሊቱን
ነጭ ልብስ ለብሰን ለክብሩ የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘን
ቆመን በበጉ ፊት በዙፋኑ ላለው ቅኔ እናፈሳለን
ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
እያበራ በዙፋኑ ላይ
ታማኙ ይደምቃል በሰማይ
ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
እያበራ በዙፋኑ ላይ
ታማኙ ይደምቃል በሰማይ
ሲመጣ ለናፈቅነው
በነጩ ዙፋን ላለው
ለታረደው በግ ዜማ
በንጉሱ ፊት ሚሰማ
አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ
ሲመጣ ለናፈቅነው
በነጩ ዙፋን ላለው
ለታረደው በግ ዜማ
በንጉሱ ፊት ሚሰማ
አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ
መጽሀፉን ዘርግቶ ማህተሙን የፈታ ሁሉ የተቻለው
ይህን ያደርግ ዘንድ የተገባው ጌታ አንድ እርሱ ብቻ ነው
ከነገድ ከቋንቋ ከወገንም ሁሉ ዋጅቶናል በደሙ
ካህናት ላደረገን ለነፍሳችን ቤዛ ቅኔ አለን ለስሙ
ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
እያበራ በዙፋኑ ላይ
ታማኙ ይደምቃል በሠማይ
ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
እያበራ በዙፋኑ ላይ
ታማኙ ይደምቃል በሠማይ
ሲመጣ ለናፈቅነው
በነጩ ዙፋን ላለው
ለታረደው በግ ዜማ
በንጉሱ ፊት ሚሰማ
አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ
ሲመጣ ለናፈቅነው
በነጩ ዙፋን ላለው
ለታረደው በግ ዜማ
በንጉሱ ፊት ሚሰማ
አለን አዲስ ቅኔ ያኔማ
ሀሌ ሀሌ ሉያ ሁሉን ለሚገዛው ድል አድራጊ ንጉስ
ይበዛል ዜማችን ይበዛል ቅኔያችን በሰማዩ መቅደስ
በጽዮን ተራራ ቆሞ ለሚታየው ለበጉ መዝሙር
ስግደት አምልኳችን ለሚመጣልን ነው ታጅቦ በክብር
ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
እያበራ በዙፋኑ ላይ
ታማኙ ይደምቃል በሰማይ
ዜማችን የበጉ ቅኔ ነው
ሁሌ አዲስ ዘላለም ማንለምደው
እያበራ በዙፋኑ ላይ
ታማኙ ይደምቃል በሰማይ
እያበራ በዙፋኑ ላይ
ታማኙ ይደምቃል በሰማይ
እያበራ በዙፋኑ ላይ
ታማኙ ይደምቃል በሰማይ
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: