ኮንታ ትገባላችሁ ያለው ሰው ፖድካስት|| የትም ያልታዬ የዋነት | ፍፁም የሆነ እምነት|Manyazewal Eshetu Podcast Ep.65|Gobena Gosaye
Автор: Manyazewal Eshetu
Загружено: 2024-10-27
Просмотров: 111325
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ ስልሳ ስድስተኛ ክ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ
ኮንታ ትገባላችሁ በሚለው ንግግሩ ቫይራል የሆነውንሰው እንግዳ አድርጎ ያቀርባል::የዚህ ሰው የዋነት እና እምነት በእውነት ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአለም የሚያስፈልጋት ነው::እስቲ እንከታተለው::
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: