7
Автор: VIRTUAL TUTOR
Загружено: 2020-10-05
Просмотров: 2862
በዚህ ክፍል ሁለት layers (Photoshop full course video for Ethiopian {about layer part 2 )section 2 )በሚል አርዕስት የምንመለከተው ካለፈው የቀጠለ ሲሆን፣ ስለ layers የቀሩትን አንዳንድ ተጨማሪ ትምህርቶችን እንማራለን። በዙህ ውስጥ የሚካተተው እንዴት አድርገን vector graphic ወደ raster የምንቀይርብት ዘዴ እንመለከታለን፣ እንዲሁም አንዱን ሌየር ወደ ሌላ እንዴት ኮፒ እንደምናደርግ እንመለከታለን።ከዚህ በተጨማሪ በተለያዩ ዘዴዎች (ከ 1 እስከ 4) በመጠቀም እንዴት አድርገን layersማባዛትና ማጥፋት እንደምንችል እንማራለን። ቀላል በሆነ ዘዴ አንድን layer ኮማንድ በመጠቀም select እንደምናደርግ እንማራለን።በ layer ውስጥ ያሉት options እንደ opacity and Fill ጥቅማቸውና በሁለቱ መካከል ያለውን ልዩነት በምሳሌ በደንብ እንማራለን። እዚህ layer options Lock የመሳሰሉትን የት መቼ መጠቀም እንደምንችል በምሳሌ በተደገፈ እንማራለን። layer እየበዙ ሲሄዱ እንዴት አድርገን group እንደምናደርጋቸውና ጥቅሙ ምን እነድሆነ እንማራለን።ከዚህ በተጨማሪ ቪዲዮን ስትመለከቱ ሁሉ ነገር ቀላል ነው። ስለትምህርቱ ያላችሁን አስተያየት ፃፉልን ። እንዲሁም
#SUBSCRIBE,#LIKE AND #SHARE በማድረግ አበረታቱኝ። እናንትንም ይህ ቪዲዮ ከጠቀማችሁ ለሌሎችም #ሼር አድርጉ። አምሰግናለሁ።
YouTube Channel ውስጥ በመግባት የተለያዩ ቪዲዮ ስለምታገኙ ፣ ጎብኙን።
/ @virtualtutor91
From video (hotoshop Video Course About Layers part 2 In Photoshop Section 2 Part 1 ) learn about layer part 2 which is not discuss in part 1.
Here you learn, how to convert vector to raster graphic,how to duplicate and delete layer in different ways and method of selection object.
The most important thing you will learn in this video, how and where you will use option Opacity, Fill and different method lock layers . I will show also, when we want to some layers grouped togerther like one layer. When you see from the beginning this video, you will understand all things what you have read now. Thank you and don't foget #SUBSCRIBE,#LIKE AND#SHARE THIS VIDEO.
I will invit you to my Channel. you may found some imoprtant and intersting videos. / @virtualtutor91
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "(9) 7 How To Make Interesting Video Effect Using Effect Motion In Adobe Premiere Pro|ሞሽን ኢፌክት መጠቀም መቻል። "
• 7 How To Make Interesting Video Effect Usi...
~-~~-~~~-~~-~
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: