Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Teweledelen / Pastor Tesfaye Gabisso / ተወለደልን / ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ

Автор: Melodic Words

Загружено: 2026-01-02

Просмотров: 970

Описание:

ለህዝቡ ፡ ሁሉ ፡ የሚሆን
የምሥራች ፡ ተነገረ
ታላቅ ፡ ደስታ ፡ ነው ፡ ልደቱ
ይዘምር ፡ እስኪ ፡ ፍጥረቱ

አዝ፦ መጣ ፡ መጣልን ፡ (በራልን)
ጌታ ፡ ሊጐበኘን (ሊጎበኘን)
ቤዛ ፡ ሊሆንልን
ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን
ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን

ህጻን ፡ ተወለደ ፡ ለእኛ
በቤተልሔም ፡ በረት ፡ ተኛ
ለኃጥያተኞች ፡ መዳኛ
ሊሆን ፡ የበጐች ፡ እረኛ

አዝ፦ መጣ ፡ መጣልን ፡ (በራልን)
ጌታ ፡ ሊጐበኘን (ሊጎበኘን)
ቤዛ ፡ ሊሆንልን
ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን
ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን

ሥሙ ፡ የተመሰገነ
ክርስቶስ ፡ ጌታ ፡ የሆነ
ተገልጧልና ፡ ልዑሉ
ስገዱለት ፡ ዕልል ፡ በሉ

አዝ፦ መጣ ፡ መጣልን ፡ (በራልን)
ጌታ ፡ ሊጐበኘን (ሊጎበኘን)
ቤዛ ፡ ሊሆንልን
ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን
ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን

ተሽቀዳደሙ ፡ ኑ ፡ እዩት
የሚመስልህ ፡ የለም ፡ በሉት
አድንቁት ፡ እጅግ ፡ አክብሩት
ይገባዋል ፡ አመስግኑት

አዝ፦ መጣ ፡ መጣልን ፡ (በራልን)
ጌታ ፡ ሊጐበኘን (ሊጎበኘን)
ቤዛ ፡ ሊሆንልን
ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን
ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን

በላይ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብር
ለእኛም ፡ ሰላም ፡ በምድር
ይሁን ፡ ብለን ፡ እንዘምር
እረፍት ፡ አለ ፡ መስቀሉ ፡ ስር

አዝ፦ መጣ ፡ መጣልን ፡ (በራልን)
ጌታ ፡ ሊጐበኘን (ሊጎበኘን)
ቤዛ ፡ ሊሆንልን
ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን
ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን

Teweledelen / Pastor Tesfaye Gabisso / ተወለደልን / ፓስተር ተስፋዬ  ጋቢሶ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

እግዚአብሔር ሲረዳ  // ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ//

እግዚአብሔር ሲረዳ // ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ// "egziabhier sireda" pastor tesfaye gabiso ECRC LIVE WORSHIP 2025

ልመለስ / ዳንኤል አምደሚካኤል // limeles / Daniel Amdemichael Song lyrics

ልመለስ / ዳንኤል አምደሚካኤል // limeles / Daniel Amdemichael Song lyrics

ብዙ ዘመን// ይሳኮር ንጉሴ //ልብ የሚነካ አምልኮ //worship አዲስ መዝሙር

ብዙ ዘመን// ይሳኮር ንጉሴ //ልብ የሚነካ አምልኮ //worship አዲስ መዝሙር

የፓስተር ዳዊት ሞላልኝ አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች #pastor dawit molalgn funny stage speeches #ETHIOPIA

የፓስተር ዳዊት ሞላልኝ አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች #pastor dawit molalgn funny stage speeches #ETHIOPIA

ተወለደልን | ተስፋዬ ጋቢሶ #amharicmezmur #habesha #protestant_mezmur

ተወለደልን | ተስፋዬ ጋቢሶ #amharicmezmur #habesha #protestant_mezmur

የንጋቱ ኮከብ || ዶ/ር ደረጄ ከበደ || YENEGATU KOKEB || Dr. Dereje Kebede

የንጋቱ ኮከብ || ዶ/ር ደረጄ ከበደ || YENEGATU KOKEB || Dr. Dereje Kebede

“ እንደአለመታደል ሆኖ እቅበተ እምነት በግለሰቦች እጅ መውደቁን አያለሁ “ ጳውሎስ ፈቃዱ በምኩራብ ሾው ያደረገው ቆይታ paulos Fekadu interview

“ እንደአለመታደል ሆኖ እቅበተ እምነት በግለሰቦች እጅ መውደቁን አያለሁ “ ጳውሎስ ፈቃዱ በምኩራብ ሾው ያደረገው ቆይታ paulos Fekadu interview

ታደሰ እሸቴ //  እግዚአብሔርን ጠብቄ አላፈርኩኝም // Taddese Eshete //Egzeabiherin Tebike Alaferkugnim song lyrics

ታደሰ እሸቴ // እግዚአብሔርን ጠብቄ አላፈርኩኝም // Taddese Eshete //Egzeabiherin Tebike Alaferkugnim song lyrics

🔴ጊዜው ሲደርስ ይጎበኝካል ጠብቀው | GOD’s Timing Is Never Late/ProphetTilahun/#jesus#habesha#kingdomsound#gospel

🔴ጊዜው ሲደርስ ይጎበኝካል ጠብቀው | GOD’s Timing Is Never Late/ProphetTilahun/#jesus#habesha#kingdomsound#gospel

ተወለደልን  | ተስፋዬ  ጋቢሶ  | Tesfaye Gabisso  - Teweledelen Mezmur Lyrics

ተወለደልን | ተስፋዬ ጋቢሶ | Tesfaye Gabisso - Teweledelen Mezmur Lyrics

🔴ሰይጣን እኛን ለማሸነፍ ሚጠቀመው ዋና መንገድ  - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha

🔴ሰይጣን እኛን ለማሸነፍ ሚጠቀመው ዋና መንገድ - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha

መቼ ነው/Meche new/-ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ/Pastor Tesfaye Gabiso-Track 4-Album #5

መቼ ነው/Meche new/-ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ/Pastor Tesfaye Gabiso-Track 4-Album #5

አረ አይጥለም || ዘማሪ አገኘው ይደግ || ERE AYTLEM || AGEGNEHU YIDEG // LIVE WORSHIP ECRC 2025

አረ አይጥለም || ዘማሪ አገኘው ይደግ || ERE AYTLEM || AGEGNEHU YIDEG // LIVE WORSHIP ECRC 2025

Bereket Tesfaye   በረከት ፡ ተስፋዬ

Bereket Tesfaye በረከት ፡ ተስፋዬ

ጥላሁን ፀጋዬ ድንቅ ትምህርት

ጥላሁን ፀጋዬ ድንቅ ትምህርት

ወደ አባቴ መመለስ እፈልጋለው#Encounter #SemayTube #Demasko #Christiantube #YTTracker

ወደ አባቴ መመለስ እፈልጋለው#Encounter #SemayTube #Demasko #Christiantube #YTTracker

ሃሌሉያ ልዩ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ ታማኝ ጋር #new_protestant_live_worship #River_Tv Ethiopia  Zema// 2018/2025

ሃሌሉያ ልዩ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ ታማኝ ጋር #new_protestant_live_worship #River_Tv Ethiopia Zema// 2018/2025

አቤቱ ውበትህ | Abetu Webeteh Epic Christian Cover song | Kalkidan Tilahun revisited by KingdomVibes

አቤቱ ውበትህ | Abetu Webeteh Epic Christian Cover song | Kalkidan Tilahun revisited by KingdomVibes

ክንደይ ዘገርም'ዩ ፍቕሩ (Kendey Zegeremyu Fkru

ክንደይ ዘገርም'ዩ ፍቕሩ (Kendey Zegeremyu Fkru

🔴 ድንቅ የ 90'ዎቹ ዘማሪያን ምርጥ የመዝሙር ስብስብ || Ethiopian best 90's protestant mezmur collection 2017

🔴 ድንቅ የ 90'ዎቹ ዘማሪያን ምርጥ የመዝሙር ስብስብ || Ethiopian best 90's protestant mezmur collection 2017

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com