Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

“ስለ ራስ ጎበና የጻፍኩትን መጽሐፍ ሙሉውን አንብቦ የሞገተኝም የሰደበኝም የለም!” ቆይታ ከደቻሳ አበበ (ዶ/ር) ጋር! ክፍል -1

Автор: endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ

Загружено: 2025-12-12

Просмотров: 10608

Описание:

በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊክ ኪዳነምሕረት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት፣ ባማ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:-
https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte...

ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ!

በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
https://t.me/ZagolBookBank1

ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል።

ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ።

ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል።

ኑ!

በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት!
እንወዳጅበት!
እንማከርበትም!
Join this channel to get access to perks:
   / @endalegetamultimedia  

Subscribe Here:-
   / @endalegetamultimedia  

Join My Additional Channels:-
   / @misalecinemaምሳሌሲኒማ  

   / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች  

📌Follow us on TikTok!
https://www.tiktok.com/@kalzagol?_r=1...

https://www.tiktok.com/@endalegetamul...

📌Join our Facebook group!
https://www.facebook.com/profile.php?...

📌Join us on Telegram!
https://t.me/ZagolBookBank1

https://t.me/zagolbookbank

📌Drop an email
[email protected]

📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720

#dechasa_abebe #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

“ስለ ራስ ጎበና የጻፍኩትን መጽሐፍ ሙሉውን አንብቦ የሞገተኝም የሰደበኝም የለም!” ቆይታ ከደቻሳ አበበ (ዶ/ር) ጋር! ክፍል -1

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

አስገራሚው የሰብለ አሰፋ የህይወት ጉዞ! ስለ ሰሞኑ ጉዳይ ህጉ ምን ይላል?? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

አስገራሚው የሰብለ አሰፋ የህይወት ጉዞ! ስለ ሰሞኑ ጉዳይ ህጉ ምን ይላል?? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ ሳዑዲ ሄደዋልኢትዮዽያ ወደ ባሕሩ ቆርጣ ተነስታለች

ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ ሳዑዲ ሄደዋልኢትዮዽያ ወደ ባሕሩ ቆርጣ ተነስታለች

የዓባይ ወንዝ፣ የቀይ ባሕር እና የትርክት መዘዝ - ከሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ማብራሪያ የተወሰደ

የዓባይ ወንዝ፣ የቀይ ባሕር እና የትርክት መዘዝ - ከሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ማብራሪያ የተወሰደ

ትረካ - የሙላ ናስሩዲን ዘመን አይሽሬ ቀልዶች | አዝናኝ አለምአቀፍ ጨዋታዎች | አማረ ማሞ |#tireka #ትረካ #amharicbooks #tereka

ትረካ - የሙላ ናስሩዲን ዘመን አይሽሬ ቀልዶች | አዝናኝ አለምአቀፍ ጨዋታዎች | አማረ ማሞ |#tireka #ትረካ #amharicbooks #tereka

"እኛ አደርባይ ምሁር ነን ይላል!" ቆይታ አለማየሁ ገላጋይ ጋር የስብሐት ገብረእግዚአብሔር ስራዎች ላይ። ክፍል 2 ‪@waliapublisher7940‬

ያልተደመጠው ሰላማዊ ጥሪ እና ግንቦት 1981! (ቆይታ ከጋሽ ፋሲካ ሲደልል ጋር) @endalegetamultimedia   #fasika_sidelil #books

ያልተደመጠው ሰላማዊ ጥሪ እና ግንቦት 1981! (ቆይታ ከጋሽ ፋሲካ ሲደልል ጋር) @endalegetamultimedia #fasika_sidelil #books

Lidetu Ayalew Ethiopian politically correct

Lidetu Ayalew Ethiopian politically correct

Segenet Studio  ይፋ የተደረገው የአዲስ አበባ ጉዳይ፥ የአውሮፓ ህብረት የያዘው አቋም፥ የፋኖ ግስጋሴና የዳንኤል ክብረት ጫወታ! Dec 13/2025

Segenet Studio ይፋ የተደረገው የአዲስ አበባ ጉዳይ፥ የአውሮፓ ህብረት የያዘው አቋም፥ የፋኖ ግስጋሴና የዳንኤል ክብረት ጫወታ! Dec 13/2025

የ14 ዓመቱ ተዓምረኛ ሳይንቲስት || 1,000,00 ዶላር የሚያሸልም የሂሳብ እንቆቅልሽ የፈታ||ከEnstain የሚበልጥ IQ ያለው||ታዳጊ ዮሃንስ||Ep.149

የ14 ዓመቱ ተዓምረኛ ሳይንቲስት || 1,000,00 ዶላር የሚያሸልም የሂሳብ እንቆቅልሽ የፈታ||ከEnstain የሚበልጥ IQ ያለው||ታዳጊ ዮሃንስ||Ep.149

//የሻይ ሰዐት//

//የሻይ ሰዐት// "ምንም ነገር ከሰው በታች ነው..." ዶ/ር አብይ ታደሰ //በቅዳሜን ከሰዓት//

አማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ምንድን ነው? || የደርግ መንግስት ብሄርተኛ ነው ||   አቶ ሆነ ማንደፍሮ ከመልካም ሞላ ጋር

አማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ምንድን ነው? || የደርግ መንግስት ብሄርተኛ ነው || አቶ ሆነ ማንደፍሮ ከመልካም ሞላ ጋር

ይህንን ሳታውቁ አታግቡ! ቆይታ ከትዕግሥት ዋልተንጉሥ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #booktube

ይህንን ሳታውቁ አታግቡ! ቆይታ ከትዕግሥት ዋልተንጉሥ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #booktube

"የድሬዳዋ ሕዝብ የችግር መበቀያ አይደለም"

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን በጨረፍታ! ቆይታ ከውብሸት ሙላት ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #wibshet_mulat

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን በጨረፍታ! ቆይታ ከውብሸት ሙላት ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #wibshet_mulat

ገመሃልያ ሙሉ ፊልም | GEMEHALYA Amharic Movie | New Ethiopian Movie 2025

ገመሃልያ ሙሉ ፊልም | GEMEHALYA Amharic Movie | New Ethiopian Movie 2025

Warning! የ5 ዓመት  ማህበራዊ  ሚዲያ  ታሪክ  ይፈተሻል

Warning! የ5 ዓመት ማህበራዊ ሚዲያ ታሪክ ይፈተሻል

የዕድሜ ባለፀጋ መሆንህ ጠቀመህ | ኮሜድያን ደረጀ ሀይሌ | ከመኮንን ላእከ | ፈታ በዓባይ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

የዕድሜ ባለፀጋ መሆንህ ጠቀመህ | ኮሜድያን ደረጀ ሀይሌ | ከመኮንን ላእከ | ፈታ በዓባይ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

🔴መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ አዶናይ ሀይለሚካኤል እና ማስተዋል ወንደሰን  ወቀጧቸው🔴 ቲክቶክ አዋርድም አልተረፈም ‼ @6mediaስድስትሚዲያ1st

🔴መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ አዶናይ ሀይለሚካኤል እና ማስተዋል ወንደሰን ወቀጧቸው🔴 ቲክቶክ አዋርድም አልተረፈም ‼ @6mediaስድስትሚዲያ1st

ቤተ-እስራኤላዊ ማነው? (ቆይታ ከደራሲ አምሳሉ መሐሪ ጋር) ክፍል - 1 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #booktube

ቤተ-እስራኤላዊ ማነው? (ቆይታ ከደራሲ አምሳሉ መሐሪ ጋር) ክፍል - 1 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #booktube

14 December 2025

14 December 2025

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]