እግዚአብሔር ሲረዳ | ፓር ተስፋዬ ጋቢሶ ድንቅ መዝሙር | ps. Tesfaye Gabiso
Автор: Glory over Glory
Загружено: 2025-12-03
Просмотров: 11013
በእግዚአብሔር እጅ መተማመንን የሚያውቅ ሰው እውነተኛ ሰላምና እረፍት ይሆንለታል። “እግዚአብሔር ሲረዳ” ብሎ የሚዘምርው ፓር ተስፋዬ ጋቢሶ ይህንን መንፈሳዊ እውነት በድንቅ ድምጽና ልብ በሚነካ መንፈስ ይዘምራል።
ይህ ዝማሬ በተጨነቅህ ጊዜ መጽናናት፣ በተቸገርህ ጊዜ ተስፋ፣ በልብህ ውስጥ እግዚአብሔር አለ ብለህ እንዲያቆምህ የሚያስችል መንፈሳዊ ኃይል ይዞአል።
በዝማሬው ከእግዚአብሔር የሚመጣውን ደስታና እርዳት በእምነት ተቀበል።
ቪዲዮውን ሰብስክራይብ ፣ ላይክ፣ ኮመንትና ሼር ያድርጉ።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: