ለ 34 አመት በህልም ተሰቃይቻለሁ
Автор: Alela Media
Загружено: 2025-06-15
Просмотров: 24256
በዛሬዉ የፓድካስት እንግዳችን አቶ ቃኘው ይባላል በመንዝ ተወልዶ ያደገ ሲሆን ገና በልጅነቱ እረኛ ሆኖ ከብቶችን እየጠበቀ የቅዱስ ቂርቆስ ፅላት አገኘ ለ 34 አመታት በህልም ተሰቃይቻለሁ ቅዱስ ገብርኤል ጦሩን ይዞብኝ ይመጣ ነበር ቤቴን አትሰራም ወይ እያለ ያስፈራራኝ ነበር አለ፣ ከእረኝነት እስከ ቤተክርስቲያን ማሳነፅ ያለውን እና ሌሎች አስተማሪ የህይወት ጉዞውን በአለላ ፓድካስት ይከታተላሉ ።
ቤተሰብ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን 🙏
#መንዝ #መንዝጌራ ቄዉላ እመዝዋ እምሁኝ #ቅዱስ ቂርቆስ #አርቶዶክስ #Orthodox #Father's day #የአባቶች ቀን
#የአንድ ሰዉ ህይወት #አዲስ ምዕራፍ #Donkey tube #Abel Berhanu #EBS #Seifu show #ሰሜን ሸዋ #Hasset #model #seifu_on_ebs
#seifu_on_ebs #seifufantahun #fana_tv #abaytv #ebstv #Donkeytube #AbelBirhanu #wollomusic #etventertainment #WECHEWGOOD #eotctv #eotc_mk #manyazewaleshetu #agapezeortodox #ethiopianpodcast #yonasmoh #abelbirhanu1 #@donkeytube.eshetumelese #addis meraf ebs #ከምናዉቀዉ በላይ #የአንድሰዉታሪክ #AlelaPodcast #ethiopianstories
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: