Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

አበርታኝ በዘማሪት አልናታ አማረ (አዱ) Abertagn New Cover Catholic Song by Eltana Amare(Adu) 2018 ዓ.ም

Автор: የሮዛሪ ድምፅ | Voice of Rosary

Загружено: 2025-09-26

Просмотров: 3309

Описание:

አበርታኝ
ዘማሪት ኤልናታ አማረ (Adu)
ከቦንጋ ኪዳነ ምሕረት ካቶሊክ ቤተክርስቲያን
አጃቢ የአ.አ ጽዮን ማርያም ካቶሊክ ቤተክርስቲያን አዳጊና ወጣት መዘምራን

ሪከርዲንግ ሚክስ እና ማስተሪንግ
እስጢፋኖስ መንግስቱ

ኦርጂናል መዝሙር
(አበርታኝ) ዘማሪት ኤደን ፈቃደሥላሴ እና (አስቸጋሪው ዘመን) አባ ኤፍሬም አንዶም

ፕሮዲዩሰር
ሰውበሰው ገ/መስቀል

ዳይሬክተር
ሰውበሰው ገ/መስቀል

ካሜራ ኤዲተር ከለር እና ፖስተር ዲዛይን
ዮርዳኖስ ወንድሙ / Yordi Graphics

ሹፌር
ሀብታሙ ግዛው

ልዩ ምስጋና
የስራው ባለቤት ለሆነው ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን
ለአ.አ ጽዮን ማርያም ካቶሊክ ቤተክርስቲያን
ለነብዩ ተካ (ወገግታ ፕሮዳክሽን)
ለዘማሪ ባንታየሁ ሸዋዬ
ለልድያ ግርማ (Lidu Outfit)
ለርብቃ ንጋቱ
ለአማኑኤል ደበበ
ለክብሮም ገሮ (ትርጉም ስራ)
ለአቶ ተዎድሮስ ተሰማ (ተራኪ)

Eyita Film and event Presents
2018 ዓ.ም


የለቅሶ የሲቃ የጭንቀት ዘመኔ
My seasons of weeping, sorrow, and anguish

ካንተ ርቄ ሳለው ያሳለፍኩት ያኔ
The time I spent while far from you

አሁን ተለውጦ በደስታ ተውጧል
Now it has turned, washed over by joy

አንተን በማግኘቴ ፍላጎቴ ረክቷል
My desire is fulfilled, now that I have found you


አስቸጋሪው ዘመን ጌታ በአንተ ታልፏል
The hard days, Lord, has passed because of You

ላንተ የማይቻል ውዴ የት ይገኛል
My dear, where can the impossible for You be found?

ስለድንቅ ውለታህ ምስጋና ይገባሃል
For Your wondrous grace, You deserve praise

ምስጋና ይገባሃል
You deserve praise


እረኛ እንደሌለው እንደ ዱር እንስሳ
Like a wild animal without a shepherd's care

ነጣቂ እየመጣ ሲያሳሰየኝ አበሳ
hounded by the approaching hunter

ያሳለፍኩት ፍዳ ከቶ አልዘነጋውም
The suffering I endured, I have never forgotten

በልቤ ተቀርፆ አይጠፋም በፍፁም
It is engraved on my heart, it will never  vanish


አስቸጋሪው ዘመን ጌታ በአንተ ታልፏል
The difficult days, Lord, has passed because of You

ላንተ የማይቻል ውዴ የት ይገኛል My dear, where can the impossible for You be found?

ስለድንቅ ውለታህ ምስጋና ይገባሃል
For Your wondrous favor, You deserve praise

ምስጋና ይገባሃል
You deserve praise


ንጉሤ እና አምላኬ ሆይ ወደ አንተ ፀልያለሁ My King and my God, I pray to You

አቤቱ ቃሌን አድምጥ ጩኸቴንም አስተውል Oh Lord, hear my words, pay attention to my cry

የልመናዬንም ቃል ስማ Listen to the words of my plea


በታላቁ መገለጥህ እንዳልታበይ
  I may not be in exalt by Your great revelation

አዘጋጅልኝ የስጋን መውጊያ የሚጎሽመኝ Prepare me for the thorn in a flesh, to keep me in check


የለኝም እኔ የምመካበት
I have no one else on whom to rely

በአንተ ነው የማገኘው ብርታት
The strength I obtain is from You alone

አበርታኝ ሃይሌን አድስልኝ
Uphold me, renew my strength

ሞገሴ ትምክቴ ሁንልኝ
Be my support, be my confidence



ጌታ ይርዳኝ  ምሕረትህ
Lord, help me, by Your mercy

ያጠጋጋኝ ወደቤትህ
Draw my near to your house

ፍቅርህ ሳበኝ ተማረኩኝ
drawn by your love, I surrendered

አዲስ ኪዳን አደረኩኝ
I have entered a new covenant


አበርታኝ ጌታዬ አበርታኝ
Strengthen me, my Lord, strengthen me

በፀጋህ በቃልህ አቁመኝ
Uphold me with Your grace and Your word

ሕይወቴን ሰጠው ለአንተ ክብር
Let my life be for Your glory

አድርገኝ ታማኝ ደቀመዝሙር
Make me a faithful disciple

አበርታኝ በዘማሪት አልናታ አማረ (አዱ) Abertagn New Cover Catholic Song by Eltana Amare(Adu) 2018 ዓ.ም

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ምን ዓይነት ፍቅር ነው | ኃይል እያለው || Min Aynet Fikir New | Hayl Eyalew

ምን ዓይነት ፍቅር ነው | ኃይል እያለው || Min Aynet Fikir New | Hayl Eyalew

Джем – አበርታኝ በዘማሪት አልናታ አማረ (አዱ) Abertagn New Cover Catholic Song by Eltana Amare(Adu) 2018 ዓ.ም

Джем – አበርታኝ በዘማሪት አልናታ አማረ (አዱ) Abertagn New Cover Catholic Song by Eltana Amare(Adu) 2018 ዓ.ም

ЭФИОПСКАЯ БИБЛИЯ раскрывает, что Иисус сказал своим ученикам после Своего воскресения | Мел Гибсон

ЭФИОПСКАЯ БИБЛИЯ раскрывает, что Иисус сказал своим ученикам после Своего воскресения | Мел Гибсон

የድሮ እኔነቴን ረስቼ ዘማሪት - ፍልሰታ ደሳለኝ - Yediro Eneneten Resiche

የድሮ እኔነቴን ረስቼ ዘማሪት - ፍልሰታ ደሳለኝ - Yediro Eneneten Resiche

Track 01 || የአማልክት አምላክ || Catholic Mezmur ዘማሪ ቸርአምላክ በርሀ

Track 01 || የአማልክት አምላክ || Catholic Mezmur ዘማሪ ቸርአምላክ በርሀ

Siragn Endegena

Siragn Endegena

Teddy Afro - Shemendefer Covered by Cassiopeia New Ethiopian cover Music 2025

Teddy Afro - Shemendefer Covered by Cassiopeia New Ethiopian cover Music 2025

Нерассказанная история ДИНЫ — Тайна дочери ИАКОВА и сила восстановления

Нерассказанная история ДИНЫ — Тайна дочери ИАКОВА и сила восстановления

"ተመስገን" የቅዱስ ገብርኤል ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ወጣት ማህበር የመዝሙር ዲቪዲ

#ዳናይት የአቤል መክብብ መዝሙሮች - Abel Mekbib Mezmur Collection

#ዳናይት የአቤል መክብብ መዝሙሮች - Abel Mekbib Mezmur Collection

ፍቅር ነህ || ዘማሪት ዘመናይ ጎሣዬ || Kale Awadi spiritual Tv Program : የገና ጉባኤ መዝሙር

ፍቅር ነህ || ዘማሪት ዘመናይ ጎሣዬ || Kale Awadi spiritual Tv Program : የገና ጉባኤ መዝሙር

የምለው አጣው | Yemilew Ataw ቢኒያም አፈወርቅ ከ ፊሶን የህብረት ዘማሪዎች ጋር  Benyam Afework with Pison Choirs

የምለው አጣው | Yemilew Ataw ቢኒያም አፈወርቅ ከ ፊሶን የህብረት ዘማሪዎች ጋር Benyam Afework with Pison Choirs

የዘለዓለም አምላክ | ከልብ የሚፈልቅ ምስጋና || Yezelalem Amlak | Kelib Yemifelk Misgana

የዘለዓለም አምላክ | ከልብ የሚፈልቅ ምስጋና || Yezelalem Amlak | Kelib Yemifelk Misgana

Nega

Nega

Почему библейские персонажи жили так долго?

Почему библейские персонажи жили так долго?

አዲስ የከቨር ዝማሬ ቪዲዮ ክሊፕ (2013 ዓ.ም) | New Cover Song Video Clip (2021 G.C)

አዲስ የከቨር ዝማሬ ቪዲዮ ክሊፕ (2013 ዓ.ም) | New Cover Song Video Clip (2021 G.C)

የልጅነት ዝማሬዎቻችን || Our Childhood Hymns – Non-Stop Marian Collection

የልጅነት ዝማሬዎቻችን || Our Childhood Hymns – Non-Stop Marian Collection

🛑እኔስ ተስፋ አልቆርጥም የእመቤታችን ዝማሬ በዘማሪት ሳራ መንግስቱ የፅዮን ደጆች ከልጅነት አንደበቴ zemarit sara mengestu maryam mezmur

🛑እኔስ ተስፋ አልቆርጥም የእመቤታችን ዝማሬ በዘማሪት ሳራ መንግስቱ የፅዮን ደጆች ከልጅነት አንደበቴ zemarit sara mengestu maryam mezmur

በድንግዝግዝ መኖር እና ላመሰግንህ በቂ

በድንግዝግዝ መኖር እና ላመሰግንህ በቂ

AZEB HAILU VOL 1 እምቢ Embi

AZEB HAILU VOL 1 እምቢ Embi

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]