The Zena - 🚨ትራምፕ ኢትዮጵያ ላይ ተነሱ ፣ ግብፅ በደስታ ፈነጠዘች
Автор: The Zena ዘ-ዜና
Загружено: 2026-01-17
Просмотров: 198
"የዓለም ፖለቲካ ቁንጮ የሆኑት የአሜሪካዉ ፕ/ት ትራምፕ በኢትዮጵያ እና በግብፅ መካከል ለአመታት መፍትሄ ያጣውን የዓባይ ውሃ ጥያቄ 'በኃላፊነት ለመፍታት' አሜሪካ ሽምግልናዋን ዳግም እንደምትጀምር ትራምፕ አስታውቀዋል።"
"በዚህ ልዩ ትንታኔ የሚከተሉትን ነጥቦች እንፈነቅላለን፦
• የትራምፕ ስጋት፦ በኢትዮጵያና በግብፅ መካከል 'ከፍተኛ ወታደራዊ ግጭት' እንዳይከሰት ለመከላከል የተያዘው አዲስ እቅድ።
• የአል-ሲሲ ምስጋና፦ ፕሬዝዳንት አል-ሲሲ ለትራምፕ የላኩት የድጋፍ መልዕክት እና የግብፅ 'የውሃ ስጋት'።
• የኢትዮጵያ ዝምታ፦ ዋይት ሃውስ ጥሪውን ሲያቀርብ አዲስ አበባ እስካሁን ዝምታን የመረጠችው ለምንድነው?
• የዲፕሎማሲው ጦርነት፦ የአሜሪካ ሽምግልና ዳግም መጀመር ለህዳሴው ግድብ ግንባታና ድርድር ምን ትርጉም አለው?"
•
"ትራምፕ በዓባይ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ ሸምጋይ መሆን ይችላሉ ብላችሁ ታምናላችሁ? ወይንስ ሽምግልናው ወደ ግብፅ ያደላል? የእናንተን አስተያየት ኮሜንት ላይ አስፍሩልኝ። እንዲህ ያሉ ሰበርና ጥልቅ መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ አሁኑኑ Subscribe በማድረግ የቤተሰባችን አባል ሁኑ። ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ድጋፋችሁን ግለጹ!"
________________________________________
Egypt_vs_Ethiopia, Nile_Dam_Negotiation, Breaking_News_Ethiopia, Zena_Tube, Abiy_Ahmed. ኢትዮጵያ, ግብፅ, ትራምፕ, ታላቁ_ህዳሴ_ግድብ, ዓባይ, አባይ, ሰበር_ዜና, የአለም_ፖለቲካ, አልሲሲ, GERD, Abay_River, Donald_Trump_Ethiopia,
#ኢትዮጵያ #ግብፅ #ትራምፕ #ህዳሴግድብ #ዓባይ #ሰበርዜና #የአለምፖለቲካ #GERD #Ethiopia #Egypt #NileRiver
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: