በደቡብ ክልል አሌ ልዩ ወረዳ ሦስት ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ
Автор: VOA Amharic
Загружено: 11 июл. 2023 г.
Просмотров: 101 просмотр
በደቡብ ክልል በኮንሶ እና አሌ ልዩ ወረዳ አዋሳኝ አካባቢ፣ ታጣቂዎች ፈጸሙት በተባለ ጥቃት፣ ሦስት ሰዎች እንደተገደሉ፣ የወረዳው መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ሓላፊ ተወካይ፣ አቶ ምንጩ እሸቴ ተናግረዋል።
የጥቃቱ ሰለባዎች፣ ወደ ገበያ በማቅናት ላይ የነበሩ ሰዎች እንደኾኑ የገለጹት አቶ ምንጩ፣ አሁንም በአካባቢው የጸጥታ ስጋት ስለመኖሩ ጠቁመዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: