Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

አስታውቃለሁ ያስታውቅብኛል | Youth Choir | Bole Bulbula El Roi Apostolic Church

Автор: Apostolic Songs

Загружено: 2026-01-08

Просмотров: 1503

Описание:

አልተራብኩም አልተጠማሁ ካንተ ጋራ ባለኝ ጉዞ
የተረሳ የተጣለ የለምና አንተን ይዞ
ባለፍኩበት በመንገዴ የአንተ ምሪት ጎልቶ ይታያል
ባልናገር ባልገልፅ እንኳን ያለፍኩበት ያስታውቃል
አስታውቃለሁ ያስታውቅብኛል

ኢየሱስ ነክተህ እጅህ አርፎበት
ማይለመልም አንዳች ህይወት
እንደሌለ ከቶ እንደማይኖር
የእኔ ህይወት ነው ምስክር

እኔ ነኝ ኢየሱስ ከክብር ጋር የተቀበልኸኝ
እኔ ነኝ ሸክሜን ከላዬ ላይ ያራገፍክልኝ
እኔ ነኝ የታምራትህ እጅ ድንቅ ምልክት
እኔ ነኝ ህይወት የበዛልኝ ተውጦልኝ ሞት

አለሁ በጸጋው ተከብቤ፣ አለሁ በደሙ ጸድቄ
አለሁ በመህረቱ ተከብቤ፣ አለሁ በፊቱ ተውቤ

ቅዱስ ሊቀካህን ለእኔ የምትራራ
የህይወት ውኃ ምንጭ የህይወት እንጄራ
ደርሰሃታል ነፍሴን ላምልክህ ፈቅጄ
ስለእኔ የታረድክ ኢየሱስ አማላጄ

“እኔም በበገና ስለ እውነትህ አመሰግንሃለሁ፤ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ፥ በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ።”
መዝሙር 71፥22

ለወንድሞች እና እህቶችም ሼር በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እናደርጋቸው

🔴 Telegram: https://www.t.me/ApoSon
🔴 Instagram:   / apostolic_songs  
🔴 Facebook:   / aposongs  
🔴 Youtube: https://www.youtube.com/ApostolicSong...

#ApostolicSongs, #ApostolicChurchofEthiopia, #HawaryawitMezmur, #ApostolicChuchSongs

አስታውቃለሁ ያስታውቅብኛል | Youth Choir | Bole Bulbula El Roi Apostolic Church

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ቆየት ያሉ የአምልኮ አዝማቾች | Non-Stop Hymns of Worship | Apostolic church of Ethiopia

ቆየት ያሉ የአምልኮ አዝማቾች | Non-Stop Hymns of Worship | Apostolic church of Ethiopia

እኔን ለማዳን ረዳት የማይፈልግ - Bole Bulbula Choir at Goro Apostolic Church of Ethiopia

እኔን ለማዳን ረዳት የማይፈልግ - Bole Bulbula Choir at Goro Apostolic Church of Ethiopia

ድንቅ አምላክ!

ድንቅ አምላክ!

የሰሜን አጥቢያ የወጣቶች የምስጋና ቀን 2018 @letthewordspeakout @LidetuPetros @apostolicmezmure

የሰሜን አጥቢያ የወጣቶች የምስጋና ቀን 2018 @letthewordspeakout @LidetuPetros @apostolicmezmure

ሰማይ ይይዝህ ዘንድ የማይችል || የኳይር ዝማሬ || Apostolic church of ethiopia ||

ሰማይ ይይዝህ ዘንድ የማይችል || የኳይር ዝማሬ || Apostolic church of ethiopia ||

አንለቅህም ኢየሱስ - የቦሌ ቡልቡላ ወጣቶች

አንለቅህም ኢየሱስ - የቦሌ ቡልቡላ ወጣቶች

ልዩ የአምልኮ ዝማሬ።

ልዩ የአምልኮ ዝማሬ።

እንደገና እድል ሰጥቶን - Gofa B choir at Bole Bulbula Church

እንደገና እድል ሰጥቶን - Gofa B choir at Bole Bulbula Church

አንድ ነው || አዲስ የዶክትሪን መዝሙር - በሆሳዕና እናት አጥቢያ መዘምራን | New Apostolic Song 2016/2024

አንድ ነው || አዲስ የዶክትሪን መዝሙር - በሆሳዕና እናት አጥቢያ መዘምራን | New Apostolic Song 2016/2024

🔴ሰይጣን እኛን ለማሸነፍ ሚጠቀመው ዋና መንገድ  - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha

🔴ሰይጣን እኛን ለማሸነፍ ሚጠቀመው ዋና መንገድ - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha

Apostolic church of Ethiopia/Amelake Gofa A Choir | Song with Lyrics|

Apostolic church of Ethiopia/Amelake Gofa A Choir | Song with Lyrics|

የሚጋፋ  የሚገፋ በሞላበት በዚያ ስፍራ፤

የሚጋፋ የሚገፋ በሞላበት በዚያ ስፍራ፤

የመጨራሻ አምልኮ

የመጨራሻ አምልኮ

እግዚአብሔር መንፈስ \\የጎፋ ንዑስ መዘምራን :APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA #apostolic_songs

እግዚአብሔር መንፈስ \\የጎፋ ንዑስ መዘምራን :APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA #apostolic_songs

አዲስ የፀሎት መዝሙር በሆሳዕና እናት አጥቢያ መዘምራን | ይውረድ መንፈስቅዱስ | APOSTOLIC CHURCH OF HOSNNA |

አዲስ የፀሎት መዝሙር በሆሳዕና እናት አጥቢያ መዘምራን | ይውረድ መንፈስቅዱስ | APOSTOLIC CHURCH OF HOSNNA |

መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች ” apostolic songs #amenአሜን #maranatha #warabetel

መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች ” apostolic songs #amenአሜን #maranatha #warabetel

ድንቅ የዋራ ቆይታ | የአገልጋዮች ሴሚናር | WARA CONFERENCE | APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA |APOSTOLIC WAY

ድንቅ የዋራ ቆይታ | የአገልጋዮች ሴሚናር | WARA CONFERENCE | APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA |APOSTOLIC WAY

አልጎደለም -የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ማራናታ መዘምራን ህብረት

አልጎደለም -የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ማራናታ መዘምራን ህብረት

መገዛት ክብሬ ነው - Dire Dawa Mass Choir at the Dire Dawa Apostolic Church of Ethiopia

መገዛት ክብሬ ነው - Dire Dawa Mass Choir at the Dire Dawa Apostolic Church of Ethiopia

የኃውተንግ ንዑስ ሰበካ መዘምራን

የኃውተንግ ንዑስ ሰበካ መዘምራን

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com